Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

በሴቶችና ወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ አፍሪካውያን ከኢትዮጵያ ሊማሩ ይገባል-አፍሪካውያን ጋዜጠኞች

ኢትዮጵያ ለወጣቶችና ሴቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የምታደርገው እንቅስቃሴ ልምድ ሊወሰድበት እንደሚገባ አፍሪካውያን ጋዜጠኞች ተናገሩ።ከደቡብ አፍሪካ፣ ሞዛምቢክና ቦትስዋና የመንግስትና የግል የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት የተውጣጡ 15 ጋዜጠኞች ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል።…
Read More...

በካምፓላ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች

በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ባለው 42ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ  አገኘች። አትሌት ለተሰንበት ግደይ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ውድድር የመጀመሪያውን ወርቅ ስታስገኝ፤ አትሌት ሀዊ ፈይሳ የብር ሜዳሊያ አምጥታለች፤ ኬንያ የነሐስ ሜዳሊያ ወስዳለች።…
Read More...

በኦሮሚያ የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ ለላቀ ፍሬ እንዲበቃ ህዝቡ ከጎኑ ተሰልፎ የድርሻውን እንዲወጣ ኦህዴድ ጥሪ አቀረበ

በኦሮሚያ ክልል የተጀመረው የለውጥና የመታደስ እንቅስቃሴ ለላቀ ፍሬ እንዲበቃ ህዝቡ ከጎኑ ተሰልፎ የድርሻውን  እንዲወጣ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ጥሪ አቀረበ። የኦህዴድ 27ኛው የምስረታ በዓል ዛሬ በአዳማ ገልመ አባገዳ አዳራሽ በድምቀት ተከብሯል። የኦህዴድ ሊቀመንበር…
Read More...

የሶማሊያ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ተግባር አስፈላጊ ነው

የሶማሊያ ስደተኞችና ተፈናቃዮችን ወደ አገራቸው መልሶ የማቋቋሙ ተግባር አስተማማኝነት የሚረጋገጠው ከ“አካባቢው ሲመነጭ አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ሲሆን ነው” ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ሊቀ መንበር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ…
Read More...

የሶማሊያ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ተግባር አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የሶማሊያ ስደተኞችና ተፈናቃዮችን ወደ አገራቸው መልሶ የማቋቋሙ ተግባር አስተማማኝነት የሚረጋገጠው አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ሲሆን ነው ሲሉ የኢጋድ ሊቀ መንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል አገሮች መሪዎች የተሳተፉበት…
Read More...

የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ የጥልቅ ተሃድሶ አፈፃፀምን ገመገመ

በትግራይ ክልል የተካሄደው የጥልቅ ተሀድሶ በቀጣይ ለሚካሄዱ የልማት ስራዎች እና መልካም አስተዳድርን የማስፈን እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታን መፍጠሩን የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ። የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከመጋቢት 15 እስከ 17 2009 ዓ.ም በመቀሌ…
Read More...

ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄና ቅሬታ ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰራ ገለጸ

https://www.youtube.com/watch?v=GDh73-Rl2ro በ1982 ዓ.ም መጋቢት 17 የተመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ጀምሯል፡፡በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ…
Read More...

የክብር ዶክትሬት ጥያቄ

አንድ ባለጸጋ በአካባቢያቸው ወደሚገኝ አንድ ኮሌጅ ጎራ ይሉና ለተቋሙ 1ሚ.ብር ለመለገስ እንደሚሹ ይናገራሉ፡፡ “ነገር ግን በአንድ ቅድመ-ሁኔታነው÷ ይኸውም የክብር ዶክትሬት የሚሰጠኝ ከሆነ ነው” ይላሉ፡፡ የኮሌጁ ፕሬዚዳንትም፤ “ታዲያ ምን ችግር አለ፤ ይሰጥዎታላ” ይላቸዋል፡፡ “የክብር…
Read More...

አማካሪ እና ተማሪ አልተናበቡም

አሁን አሁን የዩኒቨርሲቲ ትምህርት የማሟያ ጥናቶች የሚከናወኑት ከተማሪው ተሳትፎ ውጪ እየሆነ መጥቷል። በተለይም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እና በአካባቢያቸው «የጥናት ጽሁፍ እናዘጋጃለን» የሚሉ ማስታወቂያዎችን መመልከት እንግዳ ነገር አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሳይቀሩ…
Read More...

በአማራ ክልል ‹‹ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር›› የተሰኘ ግዙፍ ኩባንያ እየተቋቋመ ነው

በአማራ ክልል መንግሥት፣ በክልሉ የልማት ድርጅቶችና የግል ባለሀብቶች አማካይነት ‹‹ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር›› የሚል መጠሪያ የተሰጠው ግዙፍ ኩባንያ እየተቋቋመ መሆኑ ታወቀ፡፡ ከ516 በላይ በሚሆኑ የክልሉ የልማት ድርጅቶችና የግል ባለሀብቶች አማካይነት የተቋቋመው ይህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy