Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የቱሪዝም አባት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ የሚታወሱበት የ13 ወር ፀጋ መለያ

‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ…
Read More...

በትዕዛዝ ሊቅ መሆን…

ዛሬ እስቲ ወደ «ራሳችን» ማለቴ ያው ወደ ማንነታችን እንመለስ እና ትንሽ እንተዛዘብ። አንዳንድ ጊዜ «ንትርክ» ሳይበዛ በትንሹም ቢሆን ደስ ይላል አይደል? ስህተቶቻችንን እና ጉድለታችንን ብሎም የድክመት ቀዳዳችንን ለመሸፈን ደግሞ ትንሽ እርስ በርስ መተቻቸታችን መልካም ነው። ለጉዳዬ መግቢያ…
Read More...

ተፎካካሪ ፓርቲዎች የክርክርና የድርድር ዕድሉን መጠቀም አለባቸው

ኢህአዴግ የዴሞክራሲ ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ፤ መንግሥት በዴሞክራሲ አኳኋን እንዲሠራና እንዲደራጅ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ያምናል። ዴሞክራሲ በመንግሥት ተቋማት ብቻ ተግባራዊ ሊሆን የሚችል አለመሆኑንም አሳምሮ ያውቃል። የህዝቡን ቀጥተኛ ተሳትፎ ለማረጋገጥ የፖለቲካ ፓርቲዎችና…
Read More...

ወቅትን ብቻ ጠብቀን ከመዘገብ እንላቀቅ!

ዳንኤል ካሊናካ ይባላል። የኡጋንዳው ዴይሊ ሞኒተር ዘጋቢ ነው። ስለአባይ ወንዝ እና ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጥብቆ ያስባል። ለረጅም ዓመታት በዚህ ወንዝ ላይ ግዙፍ ግድብ ለመገንባት ስታልም የቆየችው ኢትዮጵያ፤ በ1980ዎቹ የረሃብና የድህነት መገለጫ በሆነው የህፃን ልጅ ፖስተር…
Read More...

የህዳሴው ግድብ ዘላለማዊ ሃውልታችን ነው- ዶክተር ሂሩት

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የዛሬ ማንነታችንን የሚመሰክር ዘላለማዊ ሐውልት መሆኑን  የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሒሩት ወልደማርያም ተናገሩ።የግድቡ ግንባታ የተበሰረበትን 6ኛ  ዓመት ምክንያት በማድረግ ከቴድሮስ  እስከ መስቀል አደባባይ ''የአባይ ቀን'' የጎዳና ላይ ትርኢት ተካሂዷል።…
Read More...

አየር መንገዱ ሶስት አዳዲስ በረራዎችን ነገ ይጀምራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስሎ፣ ቪክቶሪያ ፏፏቴና አንታናናሪቮ ከተሞች የሚያደርገው አዳዲስ በረራ ነገ ይጀምራል።አየር መንገዱ ወደ ኖርዌይ መዲና አስሎ፣ የዚምባብዌ የቱሪስት መዳረሻ ወደ ሆነው ቪክቶሪያ ፏፏቴ እና የማዳጋስካር ዋና ከተማ አንታናናሪቮ ከነገ እሁድ ጀምሮ አዲስ በረራ…
Read More...

ኢጋድ አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው።በኬንያ መዲና ናይሮቢ እየተካሄደ ያለው ስብሰባ፥ በሶማሊያ ስደተኞች ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በመምከር ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ያለ ነው ተብሏል።በስብሰባው ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም…
Read More...

የድንበር ግጭት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም

የድንበር ግጭት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም! ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ጥያቄ ቀርበውላቸው ምላሽ ከሰጡባቸው ጉዳዩች ውስጥ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የሚታየው የድንበር ግጭት አንዱ ነበር።…
Read More...

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን የተከተሉ ናቸው- ምሁራን

ኢትዮጵያ ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጨምሮ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ። የአገሪቱ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም የላይኛውና ታችኛው ተፋሰስ አገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።…
Read More...

የኦህዴድ 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ ይከበራል

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በክልል ደረጃ በነገው እለት ይከበራል። ለኦሮሞ ሕዝብ ተጠቃሚነት በተሃድሶ የገባውን ቃል ተግባራዊ በማድረግ የህዝብ ወገንተኝነቱን እንደሚያረጋግጥ ድርጅቱ አስታውቋል። የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምስረታ በዓሉን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy