Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በድርቁ ሳቢያ በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ሞተዋል

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ድርቅ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ለሞት ተዳርገዋል።በዞኑ ድርቁ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመመከት መንግስት 14 ውሃን መሰረት ያደረጉ ማዕከላትን አቋቁሞ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እና…
Read More...

የዕውነት ሚዛኑን ያዛባው፤ ባለሀብቱ ወይስ ሪፖርት አቅራቢው?

መንግሥት አገሪቱ ወደ ተሻለ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተገበራቸው ከሚገኙ ስልቶች አንዱ የተመቻቸ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን መፍጠር ነው። እነዚህም ለልማት የሚሆን ቦታዎችን ማመቻቸት፤ መሰረተ ልማቶችን ማሟላትና ከቀረጥ ነፃ ማበረታቻ መስጠት የሚሉት ይጠቀሳሉ። የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀብቶችም…
Read More...

በጋራ መልማት የሚከስመው የሙርሌ ትንኮሳ

ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በቀጣዩ ሀምሌ ነፃነቷን የተቀዳጀችበትን ስድስተኛ ዓመት የልደት ሻማ ትለኩሳለች፡፡ ሆኖም ይሄ የልደት በአሏ በደስታ የተሞላ እንዳይሆን ዛሬም ድረስ በጎሳ ፖለቲካ ትኩሳት እየተናወጠች የሻማዋን ብርሃን ታደበዝዛለች፡፡ አስተያየት የሚሰጡ ተንታኞች እንደሚሉት ጠንካራ…
Read More...

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይጀመራል

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን  ነገ በመቀሌ ከተማ ይጀመራል፡፡የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ዛሬ  ለኢዜአ እንደገለጸው ስብሰባው  ባለፉት  ስድስት ወራት በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች  ላይ የነበሩ አፈፃፀሞችን  ይገመግማል፡፡በህወሓት…
Read More...

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ አልፈጸሙም

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ ቢኖርባቸውም እስካሁን ክፍያ ሊፈጽሙ አልቻሉም።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዋጅ ከተሰጠው ስልጣን ውስጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ለደንበኞች ማቅረብ፣ የአግልግሎት ክፍያን መሰብሰብና ክፍያውን በማይፈጽም ተቋም…
Read More...

ኢትዮጵያ የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል ሆነች

ኢትዮጵያ በቻይና መንግስት የሚደገፈው የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል መሆኗን ባንኩ ገለጸ።ባንኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 አዳዲስ አባላትን የተቀበለ ሲሆን፥ 13 አዳዲስ የባንኩ አባላት ሲጨመሩ የባንኩ አባል ሀገራት ወደ 70 አድጓል። ባንኩ ከተመሰረተ ወዲህ አዳዲስ አባላትን…
Read More...

ኢትዮጵያና ቻይና በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ በመስጠት ሊተባበሩ ነው

ኢትዮጵያና ቻይና ቢያንስ በአንድ ዓመት በሚያስቀጣ የወንጀል ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን በመስጠት ሊተባበሩ መሆኑ ታወቀ፡፡ሁለቱ አገሮች ይህንን ትብብር ለመጀመር ስምምነት የተፈራረሙት በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. ሲሆን፣ ስምምነቱ ማክሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...

የህወሓት መስራቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝን ተማፀኑ

የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ግንባርን (ህወሓትን) ከመሰረቱት 11 ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ አሰገደ ገብረስላሴ በልብ ህመምና በደም ቧንቧ መጥበብ በተከሰተ ህመም ህይወታቸው አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ። ለህክምናም ከ300 ሺህ ዶላር (ስምንት ሚሊዮን ብር ገደማ) እንደሚያስፈልግ…
Read More...

ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ተጀመረ

አሽከርካሪዎች በነዳጅ ማደያ ወረፋ መጉላላት ገጥሟቸዋል ካለፈው ዓመት ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ከመጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ መቀጠሉን የማዕድን ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሂደቱም በነዳጅ ማደያ አካባቢዎች ወረፋ እንዲፈጠርና…
Read More...

9 የታንዛኒያ ጋዜጠኞች ስለትራምፕ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨታቸው ከስራ ታገዱ

ራፐሩ ስኑፕ ዶግ ትራምፕን ተኩሶ ሲገድላቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የታንዛኒያውን አቻቸውን ጆን ማጉፋሊን በማድነቅ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አጣጣሉ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ያሰራጩ ቲቢሲ የተሰኘው የታንዛኒያ የብሮድካስቲንግ ተቋም ባልደረቦች የሆኑ 9…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy