Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የተስቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ባለቤትና ዋና ስራ ኣስኪያጅ ኣቶ ፋይሰል ዓብዶሽ ከ200000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ 385 ኩንታል በቆሎ ገዝተው…

የተስቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ባለቤትና ዋና ስራ ኣስኪያጅ የሆኑት ኣቶ ፋይሰል ዓብዶሽ ኣሁን በኢትዮ ሶማሊና በኦሮሞያ ክልሎች የተወሰኑ ኣከባቢዎች በድርቅ ምክንያት የተጎዱትን ወገኖቻችን ለመርዳት የሚያግዝ በራሳቸው ተነሳሽነት ከ200000 ብር በላይ ወጪ በማድረግ 385 ኩንታል…
Read More...

የኢትዮያን ታላቅነት የሚዘክር መፅሀፍ ለአለም ያስነበቡ እናት ልጅ ሲሊቪያ ፓንክረስት እና የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ትውስታ፡-

https://www.youtube.com/watch?v=k2U1QO9WCJc የኢትዮያን ታላቅነት የሚዘክር መፅሀፍ ለአለም ያስነበቡ እናት ልጅ ሲሊቪያ ፓንክረስት እና የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ትውስታ፡-
Read More...

ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል አርማታ ብረት ለነጋዴዎች ያቀበለው ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የኮንክሪት አርማታ ብረት ወጪ በማድረግ ለሌሎች ነጋዴዎች ያቀበለው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራዝ የግብአት ክምችት እና ስርጭት…
Read More...

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ።ባንኩ በቀጣዮቹ ሶስት አመታት ነው ከስሀራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ለሚያካሂዱት የልማት ስራዎች ድጋፉን የሚያደርገው። ከአጠቃላይ ድጋፉ 45 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላሩ ከአለም አቀፉ የልማት…
Read More...

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙኃን እይታ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙኃን በድረ-ገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል። በተለይም በኢኮኖሚው መስክ እየታየ ያለው ለውጥ፣ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማከናወን ላይ ያሉት ተግባራት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆነው…
Read More...

በደቡብ ሱዳን የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

የመንገደኞች አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተሰምቷል።አውሮፕላኑ 44 መንገደኞችን አሳፍሮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፥ በአደጋው አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች ሳይሞቱ አይቀርም ተብሏል።የሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ቦና ጋውዴንሲዮ እስካሁን ባለው ሁኔታ 14 ተሳፋሪዎች ወደ…
Read More...

ትግራይ ክልል ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡

የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰቡን ጤና በሚጎዳ መልኩ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሲሰጡ አግኝቻቸዋለሁ ባላቸው ተቋማት ላይ እርምጃን መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ጤና ቢሮ የምግብ፣ የመድሀኒትና የጤና እንክብካቤ ቁጥጥር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ባህረ ተካ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...

በአዲስ አበባ በቀጣይ ሁለት ወራት 20 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ ይገባሉ

በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ተመዝግበው በስልጠና ላይ የሚገኙ 20 ሺህ ወጣቶች በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ።ከተመደው የ10 ቢሊየን ብር ተንቀሳቃሽ ፈንድ ከ419 ሚሊየን ብር በላይ የደረሰው የከተማው አስተዳደር የወጣቶችን ችግር ለመፍታት የተያዘውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ…
Read More...

ሶማሊያውያኑ ሙሽሮች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለገሱ

ሶማሊያውያኑ ጥንዶች የሰርጋቸውን ወጪ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ለግሰዋል፡፡ ከጋልካሲዮ አካባቢ የተገኙት እነኝህ ጥንዶች ሊባን እና አይሻ ይባላሉ፡፡ሙሽሮቹ ለመጋባት የቆረጡት ቀን ደርሶ ትዳር ሲመሰርቱ በሰርጉ ስም ለድግስ እና ለሌሎች ወጪዎች የታቀደውን ሁሉ ገንዘብ ማባከን ነው በሚል ለሌላ በጎ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy