Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የምስራች ለዓባይ ልጆች!

የዓባይ ተፋሰስ፤ ለመላው የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች የስጋትና ያለመተማመን ምንጭ ሆኖ ስለመቆየቱ ብዙ ተብሏል፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ከሁሉም የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች በተለየ መልኩ የቁጭትና የቁዘማ ምንጫችን የዓባይ ወንዝ የውሃ ሀብታችንን ትርጉም ላለው የልማት ተግባር ማዋል ሳንችል…
Read More...

«በህዳሴው ግድብ ከስኬት ማማ ለመድረስ ቃላችንን ጠብቀን እንቀጥላለን» – አቶ ደመቀ መኮንን ም/ጠ/ሚኒስትርና የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በስድስት ዓመታት የግንባታ ሂደት በጥራትና በጥሩ ዲሲፕሊን በመካሄዱ ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የሚያስችል በመሆኑ ቃላችንን ጠብቀን ጠንክረን እንቀጥል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር…
Read More...

ማሪታይም ኢንዱስትሪው እና ያልተፈቱት ችግሮቹ

ማሪታይም ኢንዱስትሪ ከባሕረኞች ሥልጠና ጀምሮ እስከ ዕቃዎች ጭነትና መርከቦች ስምሪት ድረስ የሚያጠቃልል ዘርፍ በመሆኑ ለዜጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ለአንድ አገር የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት ለምጣኔ ሀብታዊ እድገት የጎላ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ቢሆንም ኢትዮጵያ የባሕር በር ካጣች…
Read More...

ተቋማት ሆይ መዝገቡን ግለጡ፤ ሳጥኑንም ክ…ፈ…ቱ!

እርሶ፤ ከዓመታት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ ወደ ትውልድ ቀዬዎ ተመልሰው በባዕድ ምድር ያፈሩትን ጥሪት በኢንቨስትመንት ለማፍሰስ የተዘጋጁ አገር ወዳድ ‹‹ዳያስፖራ›› ነዎት እንበል፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖርዎት ቆይታና መርሃግብር በጣም የተጣበበና በጊዜ የተሰፈረ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም የሚባክን ደቂቃ…
Read More...

ተዳፍኖ የነበረውን እሳት የጫረው ደብዳቤ

ብሪታንያውያን ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸውን ተከትሎ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ትሬዛ ሜይ ብሪታንያ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ይፋዊ ጥያቄ ያቀረበችበትን ደብዳቤ ለአውሮፓ ካውንስል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ተስክ ልከዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሯ ተፅፎ በአውሮፓ ኅብረት…
Read More...

ከወቅቱ 5 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገራት ኢትዮጵያ 2ኛ ሆናለች

አፍሪካን ክራድል የአህጉሪቱ ሀገራት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ በየጊዜው ያወጣል፡፡ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ መሰረት ደቡብ አፍሪካ ያለፈውን ጊዜ ደረጃ ስታስጠብቅ ኬንያ ከፍተኛ መሻሻል አድርጋለች፡፡ ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በደረጃው ወረድ ብለው ታይተዋል፡፡…
Read More...

በሳዑዲ ያለፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይጉላሉ ወደ ሀገራቸው የሚመለሱበትን ሁኔታ የሚያመቻች ልኡክ ዛሬ ወደ ሪያድ ያቀናል

የሳዑዲ ዓረቢያን ህግ ተላልፈው በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሳይጉላሉ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ከሳዑዲ ባለስልጣናት ጋር የሚመክር እና አቅጠጫ የሚያስቀምጥ የልኡካን ቡድን ዛሬ ወደ ሪያድ ያቀናል። ልኡካኑ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ያለ ህጋዊ የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ የሚኖሩ…
Read More...

የዘገየው የሕዝብን ተሳትፎ የመቀበል ፋይዳ

በአንድ አገር የዴሞክራሲ ሥርዓቶች ስለመዳበራቸው፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ስለመፈታታቸውና ጠንካራ የሆነ ለውጥ ስለመመዝገቡ ከሚመዘንባቸው መሥፈርቶች ውስጥ አንዱ የሕዝብ ተሳትፎ ያለበት ደረጃ ነው፡፡ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የበለፀጉ አገሮች ከሚታወቁባቸው ባህሪያት አንዱና መሠረታዊ…
Read More...

ለሁሉም የፓርላማ አባላት ታብሌት ኮምፒዩተሮች ተገዙ

የወረቀት ሰነዶች ሥርጭትና የኅትመት ወጪን በመቀነስ ዘመናዊ አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ ፕሮግራም የቀረፀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት፣ ለምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ገዝቶ አከፋፈለ፡፡ ማክሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ባካሄደበት…
Read More...

ስማርት የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኪና ማቆሚያ ቦታ እጥረት እንደሚፈታ የታመነበት ስማርት የመኪና ማቆሚያ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ መገናኛ አካባቢ 140 መኪኖችን የሚያስተናግደው እንዲሁም ወሎ ሰፈር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy