Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን በቦርድ የሚመሩ ኃላፊዎች ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ተደረገ

ከዚህ ቀደም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በቦርድ አመራርነት ሲያስተዳድሩ የነበሩ ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎችን ቁጥር በግማሽ እንደቀነሰ ይፋ ያደረገው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር፣ ነባር ሚኒስትሮችን ከቦርድ አመራርነት በማንሳት በምትካቸው ከትምህርት ተቋማትና ከሌሎች የሙያ…
Read More...

ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- ፕሬዝደንት ሳልቫኪር

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት ሃገራቸው ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ፕሬዝደንቱ ይህን የተናገሩት ከጠቅላይ ሚኒስትር  ኃይለማርያም ደሳለኝ የተላከ ደብዳቤን በቤተመንግስታቸው በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡…
Read More...

ማሰልጠኛ ተቋሙን በኔልሰን ማንዴላ ስም ለመሰየም አቅድ መያዙ ተዘገበ

የፌደራል ፖሊስን መደበኛና የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከልን በዕውቁ የነፃነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ(ማዲባ) ስም ለመሰየም ዕቅድ መያዙን አይ ኦ ኤል ድረ-ገፅ ዘግበ።እኤአ በ1961 ኔልሰን ማንዴላ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱበት ይኸው ተቋም አሁን የፖሊስ ኦፊሰሮች ስልጠና እየተሰጠበት እንደሚገኝ…
Read More...

ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክርና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል

22ቱ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ የክርክር እና የድርድር መድረክ የአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሳይስማሙ በቀጠሮ ተለያይተዋል። ፓርቲዎቹ ዛሬ ባካሄዱት ውይይት ከዚህ በኋላ በሚካሄዱ ድርድሮች ላይ ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ይኑር አይኑር በሚለው ጉዳይ ላይ ለመወሰን ነበር የተገናኙት።…
Read More...

ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ኢንተርኔት ሲቋረጥ ያልተጠቀሙበትን ሂሳብ መጠቀም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረገ

ኢትዮ ቴሌኮም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ሲቋረጥ ደንበኞች ያልተጠቀሙበትን ሂሳብ መልሰው የሚጠቀሙበትንና የአገልግሎት መጠቀሚያ ጊዜውን ማራዘም የሚያስችል ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል። ደንበኞች ያልተጠቀሙበትን ቀሪ ሂሳብና የሚያበቃበትን…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል ድርቅ-ፈተናዎች፣ መልካም ተሞክሮዎች እና ጉራማይሌ ገፅታዎች

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የጋዜጠኞች ቡድንን በመያዝ ከየካቲት 21ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ቀናት በክልሉ ድርቅ በተከሰተባቸው ቦረና እና ጉጂ ዞኖች ጉብኝት አድርጎ ነበር፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ድርቅ የፀናባቸው አካባቢዎች ገፅታ ምን ይመስላል? ድርቁን ለመመከት…
Read More...

በአገራችን የዕዳ ጫና ወደ መካከለኛ ደረጃ ደርሷል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከአምና ጀምሮ በአምስት ዓመቱ የመካከለኛ ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለሀገሪቱ ራዕይ መሳካት ወሳኙን ድርሻ እንዲይዝ ተደርጐ የተቀረፀ ነው፡፡ በተያዘው ዓመትም የተከናወኑ ተግባራት በልማት ዕቅዱ አተገባበር ምዕራፍ በዚህ ዓመት ለማሳካት የተያዙትን ግቦች…
Read More...

ከጥልቅ ኃዘናችን ባሻገር

ሰሞኑን እኛ ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል። ወዲህ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ልብ የሚሰብር አስደንጋጭ መርዶ ሰምተናል። እስከ ትናንት ማምሻ ድረስ ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው በአካባቢው የሚጠራቀመው የቆሻሻ ክምር መናድ 113…
Read More...

ኢትዮጵያ ስምምነቱን ብትፈርም ምን ትጠቀማለች፣ ምን ታጣለች?

በአዕምሯአዊ ንብረት ስምምነት ህግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአዕምሮ ውጤቶች ጥበቃ የሚያገኙበትን ሥርዓት ለመቀየስና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለመሆን ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ ለዚህም በተለያዩ ጊዜያት የተፈረሙ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እንደ አብነት ይጠቀሳሉ፡፡ ኢትዮጵያ በአዕምሯአዊ…
Read More...

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የእንግሊዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy