Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

መንግሥት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገው ውይይት ይደነቃል – የአውሮፓ ኅብረት

መንግሥት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርገውን ውይይት የአውሮፓ ኅብረት በአድናቆት እንደሚመለከተው የኅብረቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ፌደሪካ ሞግኸሪኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአውሮፓ ኅብረቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ፌደሪካ ሞግኸሪኒ ጋር በስትራቴጂካዊ አጋርነት…
Read More...

ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ አጠቃቀም ዙሪያ ያደረገችው ውይይት ውጤታማ ነው -ውጭ ጉዳይ

ኢትዮጵያ የአባይ ውሃን ከተፋሰሱ አገራት ጋር በፍትሃዊነት ለመጠቀም ስታደርግ የነበረው ውይይት ውጤታማ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለአውሮፓ ህብረት ልዑካን ገለጸ።ሚኒስትር ደኤታዋ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ህብረት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
Read More...

መረጃ ለዴሞክራሲ ግንባታ ንጹህ አየር ነው-የኢፌዴሪ ኮሙኒኬሽን ጉ/ ጽ/ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሬ ሌንጮ

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መለያ የሆነውን የከተሞች መድረክ ኘሮግራም የከተማ ኗሪዎችና አመራሩን ፊት ለፊት በማገናኘት በልማትና በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ላይ እንዲመክሩ እያደረገ ይገኛል፡፡ ድርጅቱ ኘሮግራሙን የበለጠ አጠናክሮ ለመቀጠል የሚቻልበትን ግብዓት ለማግኘትና የእስካሁኑን…
Read More...

የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በሰሜን ሸዋ በምትገኘው አንኮበር ላይ ጥቅምት 13 ቀን 1925 ዓ/ም ከአባታቸው አቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ። የጠላት የግፍ ወረራ እና እልቂት ያስከተለውን የሰው፣ የንብረት እና የባህል…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ ተሰማሩ

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ወጣቶች ማዕድን በማምረት ስራ ላይ መሰማራታቸው ተገለፀ።ወጣቶቹ መንግስት ባመቻቸው የማዕድን ዘርፍ በምስራቅ ሸዋ፣ በአሪሲ ዞን እና በቢሾፍቱ ተደራጅተው ነው ወደ ስራ የገቡት። የክልሉ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃብታሙ ሃይለሚካኤል ለፋና…
Read More...

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች ጎበኙ

https://youtu.be/tHhZoCHtvTk መንግስት በአደጋው በጠፋው የህይወትና የንብረት ውድመት ማዘኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን በመሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወገኖቻችንን ለመታደግና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ መንግስት ይደግፋል…
Read More...

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በዜጎቻችን ላይ ድንገተኛ የአፈር መደርመስ አደጋ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy