Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ግብፅ ለደቡብ ሱዳን ቀውስ መፍትሔ ለመፈለግ የተነሳችው ለምን ይሆን?

ግብፅ ከዓባይ ወንዝ የምታገኘው ዓመታዊ የውኃ ድርሻ አንድ ጠብታ እንኳን ቢቀንስ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወሰድ ከአገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመምከር የሚታወሱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ፣ ዳግም በተቀሰቀሰው የግብፃውያን ማዕበል ከመጠለፋቸው ጥቂት አስቀድሞ የመከላከያ ሠራዊቱ አገሪቱን…
Read More...

የሰሞኑ አደጋ ዝርክርክነትን የሚያጋልጥ ነው!

በመጀመሪያ በረጲ በተለምዶ ‹‹ቆሼ›› በሚባለው ሥፍራ በደረሰው አሳዛኝ አደጋ ሕይወታቸው ላለፈ ዜጎች የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልጻለን፡፡ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብም መፅናናትን እንመኛለን፡፡ ይህ ዓይነቱ አሳዛኝ አደጋ በአገር ላይ የደረሰ በመሆኑም፣ አገርንና ሕዝብን ከሰው…
Read More...

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት ትፈልጋለች

እንግሊዝ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የእንግሊዙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጆንሰን በዚህ ወቅት…
Read More...

ትራምፕ ወታደራዊ በጀቱን በ10 በመቶ ጭማሪ ለማሳደግ እቅድ አቀረቡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓመታዊ ወታደራዊ በጀቱ በ10 በመቶ እንዲያድግ እቅድ አቅርበዋል፡፡የትራም አስተዳደር የበርካታ ተቋማትን በጀት የሚቀንስበትን ሰነድ ዛሬ ምሽት ለአሜሪካ ኮንግረስ ያቀርባል፡፡ ትራምፕ ዓመታዊ የወታደራዊ በጀቱም በ10 በመቶ ለማሳደግ…
Read More...

አዲስ የተገኘው የጡት ካንሰር መድሃኒት ከ5 ተጠቂዎች 1 እንደሚያድን ተገለፀ

ተመራማሪዎች የመፈወስ አቅሙ ሻል ያለ እና ከአምስት የጡት ካንሰር ተጠቂዎች አንድ መታደግ የሚችል መድሃኒት ማግኘታቸውን አስታውቀዋል።በአሁኑ ጊዜ በባዮሎጂካል ቴራፒ የሚሰጠው ህክምና የጡት ካንሰር ጉዳትን ለመቀነስ በብቸኝነት በመሰጠት ላይ የሚገኝ አማራጭ ነው።ሆኖም ግን ተመራማሪዎች አዲስ…
Read More...

የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የ3 ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ምስክር ናቸው

የይሓ ጥንታዊ ቤተመቅደስና መካነ ቅርሶች ኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ እንዳላት ይበልጥ ምስክርነት የሚሰጡ መሆናቸውን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በጀርመን የአርኪኦሎጂ ኢንስቲትዩት ባለሙያዎች ላለፉት ስምንት ዓመታት ዕድሳት ሲደረግለት የቆየው የይሓ ቤተ መቅደስ…
Read More...

ከዓድዋ ምን – እንዴት እንማር?

የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት መሆኑን የኢትዮጵያውያንን የአድዋ ውሎ ከዘከሩ የታሪክ ጠበብት መካከል የዋሽንግተኑ የታሪክ ሊቅ ፕሮፌሰር ራየሞንድ ጆናስ “ዘ ባትል ኦፍ አድዋ-አፍሪካን ቪክትሪ ኢን ዘ ኤጅ ኦፍ ኢምፓየር” በሚለው ጽሁፋቸው አስፍረዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ፤ በዚህ ጽሁፋቸው የአድዋ…
Read More...

ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እያደረገች ያለውን ጥረት እንግሊዝ እንደምትደግፍ ገለጸች

ኢትዮጵያ በቀጣናና በአህጉር ደረጃ ሰላም ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ እንግሊዝ ገለጸች።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይቱ ወቅት ሁለቱ አገሮች የጋራ አቋም…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከትና በተግባር የታዩ ችግሮችን አርሟል–ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም

በጥልቀት የመታደስ ሂደቱ በአመለካከትና በተግባር የታዩ ህፀፆችን እያስተካከለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን ያለፉት 6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርቡ ጥልቅ ተሃድሶው በአመለካከት የታዩ ዝንባሌዎችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy