Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

«የአፍሪካውያንን ጥቅም የማያስከብር ኀብረት ፋይዳ የለውም»- አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ

የአጀንዳ 2063 ስኬት በወጣቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ላይ ይወሰናል የአፍሪካ ኀብረት የአፍሪካውያንን መብቶችና ጥቅሞች ለማስጠበቅ ከመቼውም በበለጠ ጊዜ በትኩረት መስራት እንዳለበት የጊኒ ፕሬዚዳንትና አዲሱ የአፍሪካ ኀብረት ተመራጭ ሊቀመንበር አልፋ ኮንዴ አስታወቁ፡፡ የበለፀገች አፍሪካን…
Read More...

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉየሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ…
Read More...

የትራፕ የጉዞ ክልከላ ውሳኔ ዳግም በፍርድ ቤት ተሻረ

የሃዋይ የፌዴራል ፍርድ ቤት ትራምፕ በ6 አገራት የጣሉትን የጉዞ ክልከላ በድጋሚ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ፡ሀሙስ ምሽት ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቅ የነበረው የትራምፕ የጉዞ እገዳ ውደቅ የተደረገው ለአገሪቱ ደህንነት ሲባል መሆኑን የአሜሪካ ዲስትሪክት ዳኛ ዴሪክ ዋትሰን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዝዳንት…
Read More...

የብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ያልተጠበቀ ጉብኝት በሶማሊያ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያን፣ ሶማሊያን እና ኡጋንዳን ለመጎብኘት ወደ ቀጠናው…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ ማግኘቱን ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ  ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ በተደረገ ጥናት በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ እንዲቀጥል 82 በመቶ ድጋፍ አግኝቷል፡‑ ጠ/ሚ ኃይለማርያም

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ  ዛሬ መጋቢት 7፣2009 ያለፈውን ግማሽ አመት የመንግስታቸውን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርታቸው  ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዳቀረቡት አገሪቱ ተደቅኖባት የነበረውን አደጋ ለመቀልበስ ላለፉት አምስት ወራት ስራ…
Read More...

የጎረቤቶቻችን ወደብ የእኛም ወደብ ነው!

በዓለም ዙሪያ ያሉ አገራት በተለይም የበለጸጉቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደራዊ ሰፈሮች በሌሎች አገሮች ዘንድ እንዳላቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ከእነዚህ መካከልም በሌሎች አገራት ግዛት ውስጥ በርካታ የጦር ሰፈርና ማዛዣዎች በመገንባት ልዕለ ሃያሏ አገረ አሜሪካን የሚስተካከላት የለም። የፔንታጎን መረጃ…
Read More...

ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት

(በእውነቱ ብላታ - ሚኒስትር ዲኤታ) የህብረ-ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሄር፤ የቋንቋ፤ የሀይማኖት እና የባህል ብዝሃነትግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ብዝሃነት በህብረ-ብሄራዊ የፌዴራል ስርዓት ውስጥ በሂደት የግድ መፈጠርየሚገባው ነው፡፡ ብዝሃነት ልዩነቶችን…
Read More...

ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ በማስተናገድ የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን ይገባል… የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

ልማታዊ ባለሀብቶችን በአግባቡ ከማስተናገድ ባለፈ እውቀትና ልምድ በመቅሰም የኢንዱስትሪ ልማት ሽግግሩን ማፋጠን እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አስታወቁ።የክልሉ ምክር ቤት በስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የዛሬ ውሎው በአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ላይ ሰፊ ምክክር በማድረግ ሪፖርቱን አጽድቋል።…
Read More...

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይል ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በእንፋሎት ኃይልና በሴራሚክ ማምረት ስራዎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ።ባለሃብቶቹ ዛሬ ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጋር በፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ውይይት አድርገዋል።ባለሃብቶቹ በእንፋሎት ኃይል፣ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች እንዲሁም በሴራሚክ ሥራ ላይ ለመሰማራት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy