Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌህ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።ፕሬዚዳንት ጌሌህ ከነገ ጅምሮ ለሶስት ቀናት በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝት፥ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ስለማጠናከር ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ይመክራሉ።ፕሬዝዳንቱ…
Read More...

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል። በተለይም…
Read More...

በቆሼ የደረሰውን አደጋ መንስኤ የሚያጣራ ቡድን ተቋቁሟል፤ የሟቾቹ ቁጥርም 113 ደርሷል

በአዲሰ አበባ ከተማ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቅዳሜ እለት በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር 113 መድረሱ ተገለጸ።የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ፍለጋው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል፤ በፍለጋው የአካባቢው ህብረተስብ ከፍተኛ ርብርብ አድርጓል ብለዋል። በተለይም…
Read More...

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል?

ህዝብን ከህዝብ ጋር በማጋጨት ማን ይጠቀማል? (ዘአማን በላይ) ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነኝ ከመሰንበቻው በአይጋ ፎረምና በአንዳንድ መሰል ድረ ገፆች ላይ የቀረበ አንድ የእንግሊዝኛ ፅሑፍ ነው። ፅሑፉ በቅርቡ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ…
Read More...

በቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት ይደረጋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቆሼ በተሰኘው አካባቢ በደረሰ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ከነገ ጀምሮ ጸሎተ-ፍትሐት እንደሚደረግ ገለጸች። ቤተክርስቲያኗ በአደጋው ለተጎዱና መጠለያ ላጡ ወገኖች የሚውል የ200 ሺህ ብር እርዳታ እንዲሰጥ መወሰኗንም አስታውቃለች።ቤተክርስቲያኗ…
Read More...

በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤምባሲዎችና ዓለምአቀፍ ተቋማት የሃዘን መልዕክት እያስተላለፉ ነው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎችን ለማሰብ ያወጀው ብሄራዊ የሃዘን ቀን መተግበር ተጀምሯል። የሃገሪቱ ሰንደቅ ዓላማም በሁሉም የሃገሪቱ ግዛቶች፣በኢትዮጵያ መርከቦች፣በኢትዮጵያ…
Read More...

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው

በረሃብተኛ ዝርዝር ውስጥ ያለመካተታችን ለሁላችንም ትልቅ ድል ነው!(ወንድይራድ ሃብተየስ) በቅርቡ የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ተከትሎ የወጣው  መግለጫ ላይ  በርካታ ጠቀሚ ርዕሰ ጉዳዮች ተመለከትኩና ሌሎችም ቢያውቋቸው ያልኳቸውን  አንዳንድ ነገሮች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy