Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር

ቀጣናዊ የዲፕሎማሲ ትስስር (ቶሎሳ ኡርጌሳ) ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ ተገኝተው በሁለቱ ሀገራት የሰላም፣ የፀጥታ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት እንዲሁም የምጣኔ ሃብት ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደው ተመልሰዋል።…
Read More...

መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም?

መምህራን በደመወዝ ስኬል ማስተካከያው ለምን አልተካተቱም?  (ቶሎሳ ኡርጌሳ)  የሀገራችን ፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች በሀገራችን እየተመዘገበ ካለው ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት በየደረጃቸው ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው የኢፌዴሪ መንግስት ያምናል። ከዚህ እምነቱ በመነጨም በተለያዩ ወቅቶች…
Read More...

የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር

የ“…መንግሥት አሰራቸው” ነገረ- ዲስኩር (ዘአማን በላይ) ይህ የማወጋችሁ ጉዳይ መነሻው የአንድ ወዳጄ ነው። ቦታው በአንድ የኦሮሚያ አካባቢ ነው—ከጥቂት ዓመታት በፊት የሆነ። ነገሩም ወዲህ ነው።…አንድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ አባል ሚስታቸውን ክፉኛ ይደበድቧቸዋል። ከባድ ጉዳትም…
Read More...

ኮማንድ ፖስቱ የተወሰኑ ክልከላዎችን አነሳ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከወጡ መመሪያዎች ላይ ከተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑትን አነሳ፡፡የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ሴክሬታሪያት አቶ ሲራጅ ፈጌሳ በሰጡት መግለጫ  በመሰረተ ልማት፣ በፋብሪካዎች እና መስል ተቋማት አካባቢ ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ንጋቱ…
Read More...

ረዘም ላለ ጊዜ ቴሌቪዥን በመመልከት የሚያሳልፉ ህጻናት ለአይነት 2 የስኳር በሽታ ይጋለጣሉ – ተመራማሪዎች

ረጅም ሰዓት ቴሌቪዥን መመልከት ሞባይልን ጨምሮ የተለያዩ ጌሞችን እየተጫወቱ ማሳለፍ የህጻናት ተመራጩ ጊዜ ማሳለፊያ ነው።ህጻናቱ ለእነርሱ በዚህ መልኩ ጊዜያቸውን ከማሳለፍ የበለጠ ደስታን የሚፈጥርላቸው ነገር አይኖርም። በዚህ መልኩ በቀን ውስጥ በርካታ ጊዜያቸውን በመሰል ተግባራት…
Read More...

ስብሰባ ላይ ናቸው

ስለስብሰባ ምንነት በመግለጽ ጊዜያችሁን አላባ ክንም። በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በተለያየ አቀራረብም ቢሆን ብዙ ከተፃፈባቸው ጉዳዮች አንዱ ስብሰባ ነው፡፡ቅርብ ወዳገኘሁት ቤተመፃህፍት ገብቼ ሳገላብጥ ስብሰባ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የነሐሴ 16 ቀን 2006ዓ.ም እትም ላይ…
Read More...

ቢሮክራሲው እጁን ከመገናኛ ብዙኃን ያንሳ!

አሁን ላይ «መገናኛ ብዙኃን  አልሰራም፣ ተገቢውን ሕዝባዊ አገልግሎት አልሰጠም፣ ችግሮችንና በደሎችን ተከታትሎ አያወጣም፣ አድርባይ መገናኛ ብዙኃን ነው ያለው፣ የምርመራ ጋዜጠኝነትን መስራት አለበት፣ የመገናኛ ብዙኃን ለውጥ ያስፈልገዋል» የሚሉት ሃሳቦች ከተሀድሶው ጋር ተያይዘው ከጠቅላይ…
Read More...

በአነስተኛ ቀዶ ህክምና (LEEP) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰርን መከላከል ይቻላል

የዓለም የጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2012 ባደረገው ጥናት እንዳመለከተው ፡በኢትዮጵያ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ለሴቶች ሞት ዋነኛው ምክንያት ነበር ፡፡ እድሜያቸው ከ15 እስከ 49 ዓመት ያሉ ሴቶች ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ የዚህ ችግር ተጋላጮች ናቸው ። በጥናቱ ከተካተቱ 22…
Read More...

በከተማዋ የስኳርና ዘይት ሽያጭ በኩፖን ሊካሄድ ነው

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መንግስት ለነዋሪዎች በድጎማ የሚያቀርባቸው መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ለነዋሪዎች ተደራሽ ለማድረግ ይረዳል ያለውን በኩፖን የተደገፈ አዲስ የሽያጭ አሰራር ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ዲላሞ ኦቶሬ ትናንት በሰጡት…
Read More...

የቀጣናው የወደብ ቅርምትና የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ

የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስና ሳውዲአረቢያ የአሰብን ወደብ ለ30 ዓመታት ተከራይተው የጦር ሠፈር ገንብተዋል፡፡ በጅቡቲ ወደብ ደግሞ አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ እንግሊዝ፣ ቻይናና ሌሎች የጦር ሰፈር የገነቡ ሲሆን፤ ግብፅና ቱርክም ፈቃድ እንዳገኙ ይፋ የሆነ ነገር ባይኖርም «የእንግባ» ጥያቄ አቅርበዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy