Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ለ12 ዓመታት በጅምር ቀርቶ ከጥቅም ውጪ የሆነው ኮንዶሚኒየም

መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በጀመረበት 1997 ዓ.ም ላይ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በተለምዶ ኳስ ሜዳ በሚባለው አካባቢ የስምንት ብሎኮች ግንባታ ተጀምሮ የሰባቱ ግንባታ ተጠናቆ ለልማት ተነሽዎች ተላልፏል። የአንደኛው ህንፃ ግንባታ ግን ከመጀመሪያው ወለል የዘለለ ግንባታ…
Read More...

ከትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አባይ ወልዱ ጋር በክልሉ የተለያዪ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ

https://www.youtube.com/watch?v=s5onhURiNJU ከቀጠሮአችን 20ደቂቃ በፊት ቢሮአቸው ደርሰህ የጥበቃ ሠራተኞችን ስንጠይቅ ማልደው ቢሮአቸው መግባታቸውን ነገሩን። ታጋይ አባይ ወልዱ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስጠይቃቸው ከመቅፅበት…
Read More...

ለስደት መፍትሔው በእጃችን ላይ ነው ያለው

ዶ/ር ዓሊ ኢሳ አብዲ፣ የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተርየአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩት በቅርቡ በስደት ላይ ምርምር በማድረግ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ አጥኚዎቹ በተለይ ‹‹ወደ አውሮፓ የማደረግ ስደት መነሻው ድህነት…
Read More...

ወደ አውሮፓ የሚደረገው ስደት ጦርነትና ድህነትን ለመሸሽ ሳይሆን ኑሮን ለማሻሻል እንደሆነ አጥኚዎች ገለጹ

በተለይ ከአፍሪካ ቀንድ ወደ አውሮፓ የሚደረግ ስደት ምክንያት ከዚህ በፊት እንደሚባለው ድህነትና ጦርነት ሳይሆን፣ ኑሮን የበለጠ የማሻሻል ፍላጎት መሆኑን አጥኚዎች ገለጹ፡፡ የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም. በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ‹‹ከአፍሪካ ቀንድ የሚደረገው ስደትና ውጤቱ›› በሚል ርዕስ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጌዲዮና ከሲዳማ ዞኖች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡በውይይቱም ህብረተሰቡ የኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት፣ የሴቶች ጤና ተደራሽነት፣ ለሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ስለተሰጠው ትኩረት፣ በሁለቱ ዞኖች አዋሳኝ የድንበር ግጭቶችን ለመፍታት…
Read More...

በምስራቅ ሸዋ ዞን 587 ካርቶን ሺሻ በድብቅ ሲጓጓዝ ተያዘ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፈንታሌ ወረዳ ወደ አዳማ ከተማ በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 587 ካርቶን ሺሻ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።እቃው ሊያዝ የቻለው በአሸዋ ስር ተጭኖ ሲጓዝ የነበረበት ሲኖትራክ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው። የዞኑ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ…
Read More...

ጉዞ ወደ አባገዳ ምድር

የገዳ ስርዓት ምንጭ ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም ዛሬም ድረስ የኦሮሞን ባህል  ጠብቀው ማቆየት መቻላቸው መላያቸው ነው፤ ቦረናዎች። ዘንድሮ ግን ፈታኝ ጉዳይ ገጠማቸው፤ ቦረና እና ጉጂ በድርቅ ተጎብኝተዋል። ሊሸጡአቸው የሚሳሱላቸው፣ ከልጆቻቸው ለይተው የማያዩአቸው ከብቶቻቸው ዓይናቸው እያየ ሲሞቱም…
Read More...

የቀድሞዋ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሽኝት ተደረገላቸው

ተሰናባቿ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ዶክተር ንኮሳዛና ዲላሚኒ ዙማ አህጉሪቱን ለማስተሳሰር ያደረጉት ጥረት የሚበረታታ እንደነበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ።የስራ ዘመናቸው በስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ በየደረጃው የሚገኙ የኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ድጋፍ እንዳልተለያቸው ደግሞ…
Read More...

ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ የሚመክረው አራተኛው ዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ድርጅት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ሲምፖዚየም ከሚያዚያ 3 እስከ 6 ቀን 2009 ዓ.ም  ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም…
Read More...

ኦካይ አፍሪካ የተሰኘ ተቋም ለኢትዮጵያዊቷ ሩታ ነጋ እውቅና ሰጠ

በስራቸው ለተመሰገኑ ለ100 የአፍሪካ ሴቶች እውቅናን የሰጠው ኦካይ አፍሪካ ሩታ ነጋ በአፍሪካውያን ሴቶች በሰራችው ስራ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ሲል እውቅናን ሰጥቷል፡፡ ሩታ ተዋናይ ስትሆን በ2016 ላቪንግ በተሰኘ ፊልም ላይ ባሳየችው ብቃት ለኦስካር ሽልማት ታጭታም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy