Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው

ኢንዱስትሪ የሚመርቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራና የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ገብረሕይወት…
Read More...

በአዲስ አበባ ቆሼ አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የተከመረ ቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ። ማምሻውን የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ በሰጡት መግለጫ የሟቾቹ ቁጥር ወደ 46 ከፍ ብሏል። ከሟቾቹ ውስጥ 32 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ወንዶች መሆናቸውንም ከንቲባው…
Read More...

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ሀብት ያፈሩ አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ሽልማት ተበረከተላቸው

በግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት በማፍራት ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ ከ550 በላይ አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ተሸለሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዳማ ከተማ በተከበረው፥ ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የአርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች በዓል ተገኝተው ለሞዴል አርሶ እና…
Read More...

በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል

https://www.youtube.com/watch?v=Y7Q-993j7wM በአዲስ አበባ “ቆሼ” በሚባለው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተደርምሶ እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ በሚራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር የመደርመስ አደጋ የተከሰተው…
Read More...

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ይጀምራል

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ጽህፈት ቤት ባደረሰን መረጃ ለአራት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ፥ የበጀት አመቱ ስድስት ወራት የክልሉ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል። የአስፈጻሚ አካላት የተቃለለ የልማትና መልካም…
Read More...

ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተጀመረ

ከአዲስ አበባ ሱዳን ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል። አገልግሎቱ በሙከራ ደረጃ የተጀመረ ሲሆን፥ የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች ግንኙነት ከማጎልበት አኳያ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መሆኑን፥ የትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል። በባለስልጣኑ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...

ዕድሜ የማይወስነው የኩላሊት ሕመም

ሐሙስ የካቲት 30 ቀን 2009 ዓ.ም. ጠዋት ብሔራዊ ቲያትር መግቢያ በር ላይ ‹‹የዓለም የኩላሊት ቀን›› የሚል ጽሑፍ ያለበትና የሁለት ኩላሊቶች ምስል የታከለበት ባነር ተለጥፏል፡፡ ወደ ውስጥ ዘለቅ ሲባል ደግሞ ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ብዙ ሰዎች በሁለት ረድፍ ተሰልፈዋል፡፡…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን

በዘንድሮ የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል 950 ሺ የሚደርሱ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ የተለያዩ  የሥራ መስኮች ለማሠማራት መታቀዱን የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ባህሩ ተክሌ ለዋልታ እንደገለጹት በኦሮሚያ ክልል የሥራ አጥ ወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ…
Read More...

ግዙፍ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

ግዙፍ የሆኑ የአሜሪካና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ በመምጣት ላይ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተካ ገብረኢየሱስ የካቲት 29 ቀን 2009 ዓ.ም.…
Read More...

አዲስ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ምዝገባ እንደማይኖር አስተዳደሩ አስታወቀ

የመኖሪያ ቤትን እጥረት ለመቅረፍ መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክትን ይፋ ባደረገበት 1997 ዓ.ም. የተመዘገቡትን ጨምሮ በ2005 ዓ.ም. በድጋሚ የተመዘገቡት ዜጎች ተጠናቀው የቤት ባለቤት ሳይሆኑ፣ አዲስ ምዝገባ እንደማይጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታወቁ፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy