Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች ነው–አፍሪካን ሜትሮ

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች መሆኑን አፍሪካን ሜትሮ ድረ-ገፅ ዘገበ፡፡ ዓለም በካርቦን ልቀት እየተጨነቀች ባለችበት በዚህ ወቅት ከታዳሽ ሐይል የሚገኘው የሃይል አማራጭ መተኪያ እንደሌለው ዘገባው ያብራራል፡፡ በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች ከሰሐራ በታች…
Read More...

ዶክተር መረራ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ዶክተር መረራ ጎዲና ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።የተከሰሱበት የህግ አንቀጽ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ሊያሰጥ የሚችል በመሆኑ ነው የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገው።ተከሳሹ ዋስትና ህገመንግስታዊ መብት በመሆኑና ያለምንም ተጨባጭ ማሰረጃ ነው የታሰሩት በሚል ዋስትና…
Read More...

በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ በቴሌቪዥን በመታየቱ በቁጥጥር ስር ዋለ

በሙስና ወንጀል ተከሶ የተሰወረው ግለሰብ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ሚኒስቴር የአስተዳደር ጉዳይ ዳኛ በመሆን በአገልግሎት ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በስልጠና አገልግሎት ላይ እያለ በቴሌቪዥን መስኮት መታየቱን ተከትሎ ነው። ተከሳሽ አቶ ታሪኩ…
Read More...

ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው Steve Jobs

"ሃብትን የምታገኘው ከምትሞትበት አልጋ ላይ ነው" (Steve Jobs)የአፕል ካምፓኒ መስራች ስቲቭ ጆብስ(አሁን በሂወት የለም) በካንሰር ህመም ምክኒያት ድርጅቱን ሲለቅ የድርጅቱ ጠቅላላ ሃብት ሰባት መቶ ቢሊየን ዶላር ነበር።ይህም ካምፓኒውን በአለም ታሪክ እጅግ ውዱ እንዲሆን አስችሎታል።ስቲቭ…
Read More...

የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እንዲሰራ ተጠየቀ

https://youtu.be/cThywPbB5SY የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሣይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በቋሚ ቅርስነት ለማስፈር በትኩረት መሰራት እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አሳሰበ፡ፓርኩን ለማጐልበት የአስር አመት የፓርኩ ሥርዓት…
Read More...

የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ አደገ

በተያዘው የበጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገበው ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት በ35 በመቶ ማደጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፐብሊክ ሪሌሽንስ ዳይሬክቶሬት…
Read More...

ፓርቲዎቹ በድርድሩ እና ክርክሩ እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያዩ

22ቱ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ በሚደረገው ድርድር እነማን ይሳተፉ በሚለው ጉዳይ ላይ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቤት ስራ የሰጠ ውሳኔ አሳለፉ።ኢህአዴግን ጨምሮ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ ውይይት አድርገዋል።በውይይቱ ላይ ብዙሃኑ ፓርቲዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ በህጋዊነት…
Read More...

ሰራዊታቸውን ወደ ሶማሊያ ለላኩ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የመንግስታቱ ድርጅት ጠየቀ

አልሻባብ በሶማሊያ የሚያደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ሰራዊታቸውን ወደ ሀገሪቱ ለላኩ የአፍሪካ አገራት ድጋፍ እንዲደረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠየቀ፡፡ አሚሶም በሶማሊያ ሽብርተኝነትን ለመከላከልና መረጋጋትን ለማስፈን በሚያደርገው ጥረት ዘላቂ ድጋፍ ያስፈልገዋል ያሉት የተመድ…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ሚኒስትሩ በኬንያ አቻቸቸው ዶክተር አሚና ሞሃመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ዶክተር ወርቅነህ በኬንያ በሚኖራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy