Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ጣሊያን ለኢትዮጵያ የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች

ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለግል ዘርፍ ልማት የሚውል የ500 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች። ድጋፉ በዓለም ባንክ የዓለም ዓቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የልማት መርሃ ግብሮች መካከል አንዱ ለሆነው "ለግል ዘርፉ ልማት መርሃ ግብር" ማስፈጸሚያ የሚውል ነው። ድጋፉ የተደረገው ከተለያዩ ለጋሽ አካላት…
Read More...

ከልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንቱ 40 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

ከየካቲት 20 እስከ 29 በተካሄደው የልዩ ቦንድ ሽያጭ ሳምንት 40 ሚሊየን 212 ሺህ ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በሳምንቱ ከቦንድ ሽያጩ በተጨማሪ ከልገሳ 948 ሺህ ብር ተገኝቷል። በልዩ ቦንድ ሸያጭ ሳምንቱ የተፈጠረው የህዝብ…
Read More...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ከመጋቢት 4 ጀምሮ ይካሄዳል

የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤውን ከመጋቢት 4 2009 ጀምሮ በባህርዳር ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ይርሳው ታምሬ አንደገለጹት፥ ጉባኤው በክልሉ አስፈጻሚ አካላት የስድስት ወራት እቅድ ክንውንና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ይመክራል።…
Read More...

በደመወዝ ጭማሪው ባልተገባ መንገድ ለማትረፍ በሚሞክሩ ላይ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ በመደረጉ ሳቢያ በአንዳንድ የምግብ ሸቀጦችና የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ ከዚህ በኋላም ዕርምጃ እንደሚወስድ ንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በተደረገ የዳሰሳ…
Read More...

ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ምርጫና ጠቅላላ ጉባዔ አገደ

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ እንቅፋት ነበሩ ከተባሉ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው፣ የአገር አቀፉ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ያካሄደው ጠቅላላ ጉባዔና የአመራሮች ምርጫ ተሰርዞ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡…
Read More...

አዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ የክልሉን ‹‹የኢኮኖሚ አብዮት››

- ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያን በ1.6 ቢሊዮን ብር ሊያቋቁም ነው  - ኬኞ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ አክሲዮን በሚያዝያ ይፋ ይደረጋልአዲሱ የኦሮሚያ ካቢኔ ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› በሚል መርህ የሚደረጉ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን ዝርዝር በይፋ አስታወቀ፡፡የክልሉ መንግሥት ይኼንን…
Read More...

የእርዳታ አቅርቦት በወቅቱ ለማድረስ እየተሰራ ነው- ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች መንግስት ምግብ፣ ምግብ ነክና የመኖ አቅርቦት በአስተማማኝ ሁኔታ በወቅቱ እንዲደርስ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ድርቅ በተከሰባቸው በደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች የምግብ፣ ምግብ ነክና መኖ አቅርቦት ላይ በትኩረት…
Read More...

ሲ አይ ኤ በስልኮች እና በቴሌቪዥኖች አማካኝነት የግለሰቦችን ሚስጢር እየሰለለ ነው – ዊኪሊክስ

ዊኪሊክስ የአሜሪካው የስለላ ማዕከል (ሲ አይ ኤ) ከስለላ ወሰኑ ያለፈ የግለሰቦችን ሚስጥር በስልካቸው እና በቴሌቪዥናቸው አማካኝነት እየሰለለ መሆኑን አጋለጠ፡፡ ሲ አይ ኤ የእጅ ስልኮች፣ ዘመናዊ ቴሌቪዠኖች እና ተሽከርካሪዎችን ተጠቅሞ የዓለምን ህዝብ እየሰለለ መሆኑን ነው ዊኪሊክስ ይፋ…
Read More...

በጥር ወር ለመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ ወይስ የደመወዝ ጭማሪ?

መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል።ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም።በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግስት ሰራተኞችም የተለያዩ ቅሬታዎችን…
Read More...

ሀብታችንን ከበላው ድርቅ ሀብት አፍርተናል

አገራችን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ከ16 የሚበልጡ የድርቅ ወቅቶችን አስተናግዳለች ። “ ኤልኒኖ ’’ ተብሎ በሚጠራው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ባለፈው ዓመት ያጋጠመን የድርቅ አደጋ ግን ከሁሉም የከፋ ነበር ። 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች ያጠቃው ድርቅ ወደ ረሃብና ሞት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy