Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ አሳየ

የየካቲት አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የተያዘው ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ ሰባት ነጥብ ዜሮ በመቶ ሆኗል። የጥር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ስድስት ነጥብ…
Read More...

ከህዳሴው ግድብ ሩጫ ተሳታፊዎች 21.7 ሚሊዮን ብር ተገኘ

ባለፈው እሁድ በመላው አገሪቱ በተካሄደው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ሩጫ 21 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ከቲሸርት ሽያጭ መገኘቱን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የቀረበው ቲሸርት ከተሳታፊዎች ያነሰ በመሆኑ አብዛኞቹ ያለቲሸርት መሳተፋቸውን ጽህፈት ቤቱ…
Read More...

ሂትለር ሚሊዮኖችን ያስገደሉበት ስልክ 195 ሺህ ፓውንድ ተሸጠ

የናዚው መሪ አዶልፍ ሂትለር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ አስተላልፈውበታል የተባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ በአሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ 195 ሺህ ፓውንድ መሸጡ ተዘግቧል፡፡ የሂትለር የጥፋት ሞባይል ተብሎ የሚጠራውና ከ70 አመታት በላይ ዕድሜ እንዳለው የተነገረለት…
Read More...

የአዘርባጃኑ መሪ ሚስታቸውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት ሾሙ

የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊየቭ የትዳር አጋራቸውን መህሪባንን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መሾማቸውን ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የ52 አመት ዕድሜ ያላቸውን ባለቤታቸውን በአገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃን በሚይዘውና ባለፈው…
Read More...

ዱከም በ400 ሚሊዮን ብር የሚገነባ ግዙፍ የመዝናኛ ፓርክ ሊኖራት ነው

የፕሮጀክቱ ባለቤት አሥር ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የመገንባት ዕቅድ አላቸው በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የተመሠረተው ዲዝኒላንድ ፓርክ፣ በአሁኑ ወቅት አሜሪካን ጨምሮ በሦስት አገሮች ወደ 11 ፓርኮች ይዞታነት ተስፋፍቶ ይገኛል፡፡ ፓሪስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ቶኪዮ እንዲሁም በቅርቡ ደግሞ…
Read More...

‹‹በፍጥነት ማደጋችን የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው››

አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵየ አየር መንገድ የተመሠረተበትን 70 ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አየር መንገዱ ራዕይ 2025 የተባለ የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር በመቅረፅ በፍጥነት በማደግ ላይ ነው፡፡ ዘመናዊና አዳዲስ…
Read More...

የስዊዘርላንዱ ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሀሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ

የስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። የኔስሌ የወደፊት የኢንቨስትመንት መዳረሻ ከሆኑ 20 አገሮች ውስጥ እንዲሁም ከአምስት አቅም ያላቸውና ምርጫው ካደረጋቸው አገሮች ተርታ ኢትዮጵያ ትካተታለች። በኢኳቶሪያል…
Read More...

ሕዝቡ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄውን ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው ጥሪ ቀረበ

ሕዝቡ የተጀመረውን የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ ይበልጥ እንዲያሰፋውና እንዲያጎለብተው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስመልክቶ የግንባሩ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ማምሻውን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት መግለጫ ልኳል።…
Read More...

የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል

አስረኛው የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን ለመኖሪያ ቤቶችና ለአረንጓዴ ቦታዎች ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የመሪ ፕላኑ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በመሪ ፕላኑ ዙሪያ ከተማ አቀፍ የነዋሪዎች ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። 10ኛው የ2017 እና የ2032 ዓ.ም መሪ ፕላን…
Read More...

ኢትዮጵያ ከቡና ምርት የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልከው የቡና ምርት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አለመሆኑን ዘ ጆርናል የተሰኘው ድረ-ገፅ አስነብቧል፡፡ቡናን ጨምሮ በግብርና ምርቶች ላይ እሴት ሳይጨምሩ መላክ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ የንግድ ተቋማት በራሳቸው ብራንድ እሴት በመጨመር ከትርፉ ይበልጥ ተጠቃሚ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy