Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በድጋሚ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ግንባታ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በድጋሚ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። ተጠርጣሪው አቶ ፍቃዱ አሰፋ ካሁን ቀደም በተከሰሱበት ጉዳይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተለቀው የነበረ ቢሆንም፥…
Read More...

የሞጆ ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ስራ ተጀመረ

የኢትዮጵየ መንገዶች ባለስልጣን 56 ነጠብ 4 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የመንገዱ የአስፓልት ንጣፍ በተያዘለት ጊዜ እንዲጣናቀቅ ከፍተኛ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገልጿል። ተቋራጩና አማካሪ ድርጅቶቹም ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም መንገዱ በተያዘለት ጊዜና የጥራት መስፈርት…
Read More...

የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት ተጠናቀቀ

የገዳ ስርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ አድርጎ ከማስመዝገብ ባለፈ የአሁኑ ትውልድ እንዲያውቀውና እንዲረዳው ለማድረግ በትምህርት ስርዓት ውስጥ ይገባል አሉ የኦሮሚያ ከልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ። ለስምንት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 71ኛው የቦረና ባሊ ገዳ ርክክብ ስነ ስርዓት…
Read More...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። የግንባሩ ፅህፈት ቤት ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፥ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበትንና በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽ ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት…
Read More...

“ኦባማኬር”ን የሚተካው የጤና መድህን እቅድ ይፋ ሆነ

የአሜሪካ የሪፐብሊካኖች ምክር ቤት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሻራ ያረፈበትን የጤና መድህን ህግ (ኦባማኬር) የሚተካ አዲስ እቅድ ይፋ አድርጓል። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፖል ሪያን ረቂቅ ህጉ፥ “ወጪ የሚቀንስ፣ ውድድርን የሚያበረታታ፣ ለሁሉም አሜሪካውያን ጥራት ያለውና አዋጭ የጤና…
Read More...

ኦባማ በፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲፎካከሩ የድጋፍ ፊርማ እየተሰባሰበ ነው

"Oui on peut!" በፓሪስ ጎዳናዎች ላይ የተለጠፉ ፖስተሮች ላይ የሚነበብ በፈረንሳይኛ የተፃፈ ፅሁፍ ነው፤ “አዎ እንችላለን” የሚል ትርጓሜም አለው። ከሰሞኑ የ44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምስሎች በፓሪስ ተደጋግሞ መታየት የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። ምስሎቹን በመዲናዋ…
Read More...

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ንረት እየፈጠሩ ባሉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ሚኒስቴር አስታወቀ። መንግስት የሰራተኛውን ችግር ለመፍታትና የኑሮ ሁኔታውን ለማረጋጋት በማሰብ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ማስተካከያውን ምክንያት በማድረግ ይመስላል የተለያዩ…
Read More...

ኔስሌ በኢትዮጵያ ፋብሪካ የመክፈት ሐሳብ እንዳለው ይፋ አደረገ

- አትሌት ኃይሌን የብራንድ አምባሳደር በማድረግ ሰየመየስዊዘርላንዱ ኔስሌ ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በወተት ማቀነባበር መስክ ፋብሪካ የመክፈት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡በኢትዮጵያ ወደፊት እንደሚገነባ የሚጠበቀው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ መቼ ዕውን ሊሆን እንደሚችል የሚወስኑት በአገሪቱ…
Read More...

አገሪቱ የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻ የደቡብ አፍሪካውያን ባለሃብቶችን ቀልብ ስቧል

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለኃብቶች የምታቀርበው የኢንቨስትመንት ማበረታቻና የሕግ ከለላ በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው ከደቡብ አፍሪካ የመጡ ባለሃብቶች ተናገሩ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከደቡብ አፍሪካ የኢንቨስትመንት ልዑካን ቡድኖች ጋር በኢትዮጵያ መዋዕለ-ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ…
Read More...

ከአዲስ አበባ ካርቱም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የፊታችን እሁድ ሊጀመር ነው

በአዲስ አበባና በካርቱም ከተሞች መካከል የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መደረሱን የኢፌዲሪ ፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ገልጿል፡፡ በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች የሚደረገው ድንበር ተሻጋሪ የሆነው  የአዲስ አበባ - ካርቱም የትራንስፖርት አገልግሎት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy