Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

በአንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር ጉዳት አድርሷል የተባለው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት

በ2008 ዓመተ ምህረት ታህሳስ ወር በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስጂድ ቦምብ በመወርወር በ24 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል በተባለው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። ተከሳሹ አህመድ ሙስጠፋ አብዶሽ የሚባል ሲሆን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ኤረር ጓታ ነዋሪ ነው። ተከሳሹ…
Read More...

3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ

ግንባታቸው ተጠናቆ እጣ ያልወጣባቸው 3 ሺህ 400 የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች በአነስተኛ ኪራይ እንዲተላለፉ ተወሰነ።በቅርቡም በካቢኔው ፀድቆ ወደ ተግባር ይገባል ተብሏል። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳለው፥ እጣ ወጥቶባቸው ርክክብ…
Read More...

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንታዊ ስልጣናቸውን ተጠቅመው ስደተኞችን የተመለከተ አዲስ ውሳኔ አሳለፉ። አዲሱ ስደተኞችን የተመለከተ ውሳኔ የስድስት ሀገራት ዜጎች ለ90 ቀናት አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ነው። ኢራቅ ከዚህ ቀደም በፕሬዚዳንቱ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ…
Read More...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ጀመረ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሃድሶ ንቅናቄ የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን አፈፃፀም ሪፖርት መገምገም ጀመረ። የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት በመግለጫው እንዳስታወቀው፤ ኮሚቴው ሪፖርቱን…
Read More...

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ

 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ዛሬ የጀመረው ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰበት ሁኔታ እና የሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ሁለተኛ ዓመት…
Read More...

በቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት ይገኛሉ

የቻይና ፓርላማ 100 ቢሊየነር አባላት እንዳሉት አንድ ሪፖርት አመለከተ፡፡ በቻይና ዓመታዊ የህግ አውጪወች እና አማካሪዎች ስብሰባ በቤጅንግ በተከፈተበት ወቅት አንድ ሪፖርት ከፖላንድ ወይም ከስዊድን ዓመታዊ ምርት እኩል ሃብት ያላቸው 100 ቢሊየነሮች በቻይና ፓርላማ ውስጥ አባል…
Read More...

ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች

ሰሜን ኮሪያ አራት የባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን አቅጣጫ ማስወንጨፏ ተነገረ።የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ምንጮች እንደገለፁት፥ ሰሜን ኮሪያ ከቻይና ጋር ከምትዋሰንበት አከባቢ የተወነጨፉት ሚሳኤሎች 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ከተጓዙ በኋላ “የጃፓን የኢኮኖሚ ዞን” ተብሎ በተከለለ አከባቢ ላይ…
Read More...

ኢትዮጵያ በቴሌኮም ማጭበርበር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ታጣለች

ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ በሚፈጸም ማጭበርበር ምክንያት በየዓመቱ ማግኘት የሚገባትን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ እንደምታጣ ተነገረ። ኢትዮ ቴሌኮም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ የቴሌኮም ማጭበርበርን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመከላከል ስራዎች እየተከናወኑ ነው።…
Read More...

ሽብር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ በምዕራብ ትግራይ ዞን የተያዙ 76 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

በኤርትራ ከአሸባሪው ግንቦት ሰባት የሽብር ተልእኮ ወስደው በሀገር ውስጥ ሽብር ለመፈጸም በምዕራብ ትግራይ ዞን ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የተያዙ 76 ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።ግለሰቦቹ ቃፍታ ሁመራ ላይ በፀጥታ ሃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት የሁለት የጸጥታ አስከባሪዎች ህይወት እንዲያልፍ…
Read More...

በየክልሎቹ የሚዘዋወረው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ያስችላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በተግባር በመተርጎም የጸረ ድህነት ትግሉን በስኬት ለመወጣት በየክልሎቹ የሚዘዋወረው የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ የሆነው አዲስ የንቅናቄ ችቦ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚያስችል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስታታወቁ።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy