Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የትግራይ ክልል በኦሮሚያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አደረገ

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ የተጎዱ የቦረና እና ጉጂ ዞን አርብቶ አደሮችን ለመደገፍ የትግራይ ክልል በ15 ተሽከርካሪዎች የተጫነ የእንሰሳት መኖ ድጋፍ በቦታው በመገኘት አስረክቧል። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወይዘሪት ኡሚ አባጀማል፥ የትግራይ ክልል ላደረገው…
Read More...

ማንሰራራቱን የሚያስተዋውቅለት የናፈቀው ዘርፍ

በኢትየጵያ ከወራት በፊት በኦሮሚያና በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ሁከት የቱሪስቶችን ፍሰት በማስተጓጎል በቱሪዝም ዘርፉ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳርፎ መቆየቱ ይታ ወቃል። አለመረጋጋቱ የሆቴሎች ገቢ እንዲቀንስ አድርጎ እንደነበርም ሆቴሎች ይገልጻሉ ፡፡ እንደ የኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው

በአለም አቀፉ የቱሪዝም ተቋም ‘ሎንሊ ፕላኔት’ በአለም ሊጎበኙ ከሚገባቸው አስር ሃገራት አንዷ በመሆን የተመረጠችው ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኗን ትራቭል ፐልስ ድረ ገፅ ዘገበ። የኢትዮዽያ ቱሪዝም ድርጅት መሰረቱን በኒውዮርክ ካደረገውና…
Read More...

ያልተኖረ ተስፋ…

ዕትብታቸው የተቀበረባትን ሀገር ድንበር ተሻግረው ወደ ባዕድ ሀገር ለሚገቡ ሰዎች የተሰጠ ስያሜ ነው- ስደተኛ፡፡ ስደት ሰዎች በባዕድ ሀገር ለመኖር የሚያደርጉት ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከምጣኔ ሀብት ጋር በተያያዘ የተደረጉ ጥናቶች ስደት ለተቀባይ ሀገራትም ሆነ ለመነሻ ሀገራት…
Read More...

ኢትዮጵያ የደን ሀብቷን መጠበቅ የሚያስችላትን የ18 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ስምምነት ከአለም ባንክ ጋር ተፈራረመች

ኢትዮጵያ የደን ሀብቷን መጠበቅ የሚያስችላትን የ18 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ስምምነት ከአለም ባንክ ጋር ተፈራረመች የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የደን ሃብትን በዘለቄታ ለማስተዳደር፣ለኢንቨስትመንት እና የበካይጋዝ ልቀትን ለመቀነስ የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር…
Read More...

አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግብጹ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

በግብጽ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ  የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ በግብጽ የኢትዮጵያ  አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለግብጹ…
Read More...

ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 2ዐ ሺህ 659 ተለቀዋል፡- ቦርዱ

ከኦሮሚያ፣ ከአማራና ከደቡብ ክልሎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 2ዐ ሺህ 659 ተሃድሶ ወስደው እንዲለቀቁ ተደርገዋል፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 2ዐኛ መደበኛ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድን…
Read More...

የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ግብፅ ወደ ስብስቡ መመለስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግብፅ ወደ ናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባልነቷ ሙሉ ለሙሉ እንድትመለስ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ትናንት በኢንቴቤ መክሯል። ኢኒሼቲቩ ባወጣው መግለጫ ግብጽ ወንዙን በፍትሃዊነት እና እኩልነት ለመጠቀም በተፈረመው የትብብር ስምምነት ማዕቀፍ ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy