Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

21ዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰባተኛ የድርድር ቅድመ ውይይታቸውን ነገ ያካሂዳሉ

ከኢህአዴግ ጋር የድርድር ቅድመ ውይይት እያካሄዱ ያሉት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ አንድነት መፍጠር ተስኗቸዋል። ባለፉት ሁለት ወራት በተካሄዱ ስድስት ውይይቶች የተሳተፉት፥ 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች መግባባት ላይ ሳይደርሱ ሰባተኛውን ድርድር ነገ ያደርጋሉ። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ…
Read More...

በመዲናዋ አልኮል የሚጠጡ አሽከርካሪዎችን መመርመሪያ መሳሪያ ከነገ ጀምሮ ስራ ላይ ይውላል

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል በአልኮል መጠን መመርመሪያ መሳሪያ በመታገዝ የሚያደርገውን ቁጥጥር ከነገ ጀምሮ ውጤቱን መሰረት ያደረገ እርምጃ በመውሰድ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንደገለጸው በመሳሪያ ምርመራው የተገኘውን ውጤት መሰረት…
Read More...

People & Events Ethiopian economy grows 10.6% among the highest in the world

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣኑ ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣን ከሚባሉት ውስጥ መሆኑን በሚኒስትር ማእረግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር አስተባባሪ አቶ በረከት ስምኦን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ዘ ኮሪያ ፖስት ከተባለ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ የኢትዮጵያ…
Read More...

መሃል ሜክሲኮ ላይ የአንዲት ወጣትን ህይወት በስለት በማጥፋት የተጠረጠረው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት

በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አረቄ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከእኔ ጋር ያለሽን የፍቅር ግንኙነት አቋርጠሽ ከሌላ ጋር ግንኙነት ጀምረሻል በሚል የአንዲት ወጣትን ሀይወት በማጥፋት የተጠረጠረው ግለሰብ ክስ ተመሰረተበት። የአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተጠርጣሪው፥ የግል ተበዳይና…
Read More...

በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎች ታርመው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉ ለሰላምና መረጋጋቱ አስተዋጽኦ አድርጓል

በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ከ20 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከማሰር ይልቅ ታርመው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉ ለሰላምና መረጋጋቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ መፍጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ። ከስድስት ወር በፊት በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን ሁከት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy