Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

የሰላም መግቢያ በር

የሰላም መግቢያ በር  (ዳዊት ምትኩ) ፌዴራሊዝም በህዝቦች መካከል ያልተማከለ የፖለቲካ ስርዓት የመንግስት ስልጣንና ተግባራት በፌዴራል የመንግስት መስተዳድር እና በክልል መንግስታት መካከል በሕገ መንግስት በግልፅ የሚከፋፈልበት ስርዓት ነው። በዚህ ስርዓት የመንግስት ስልጣን፣ ኃላፊነት፣…
Read More...

ለኤርትራ መንግስት አዲስ ፖሊሲ?

ለኤርትራ መንግስት አዲስ ፖሊሲ? (ዳዊት ምትኩ) የኤርትራ መንግስት ቀጠናውን አዋኪነት ከጎረቤቶቹ አንስቶ እስከ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድረስ በሚገባ የሚታወቅ ነው። በዚህም የተነሳ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁለት ጊዜ ማዕቀብ ጥሎበታል። እነዚህ ማዕቀቦች የኤርትራን መንግስት ከህዝቡ ነጥሎ…
Read More...

ኬንያ 31 የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሏን አስታወቀች

የኬንያ ወታደሮች 31 የአልሸባብ ታጣቂዎችን በደቡብ ሶማሊያ አካባቢ ባዳዴ በሚባል ቦታ በተደረገ ውጊያ እንደገደለች አስታውቃለች፡፡ የኬንያ መንግስት ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሞቱት የአልሸባንብ ታጣቂዎች በተጨማሪ 11 AK-47 ጠመንጃዎች፣ 4 በቤት ውስጥ የተሰሩ ፈንጂዎች፣…
Read More...

ሀሰተኛ ሰነድ ተጠቅመው 3 ሚሊየን ብር አጭበርብረዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ሃሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል ከቀድሞው የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች የደንበኞችን ሲፒዮ በመጠቀም ከ3 ሚሊየን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ከ10 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ተከሳሾቹ የባንኩ የመልዕክት…
Read More...

መልካም ነገር ሁሉ ለጽንፈኛው ዳያስፖራ

መልካም ነገር ሁሉ ለጽንፈኛው ዳያስፖራ ራስ ምታት ነው አባ መላኩ ባለፉት 26 ዓመታት በተለይ ደግሞ ባለፉት 14 ዓመታት አገራችን በየዘርፉ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገብ ችላለች። በአገራችን እየተመዘገበ ካለው ዕድገት ሁሉም በየደረጃው ፍተሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆን መንግስት የተቻለውን ሁሉ…
Read More...

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ መካከል… (ሰለሞን ሽፈራው)

ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ የመንግስታቸውን የ2009 በጀት ዓመት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ እናም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ዓርብ መጋቢት 8 ቀን 2009 ዓ.ም ለዋለው የፓርላማ መድረክ የስድስት ወራት…
Read More...

ህግና ተግባር ለየቅል

የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) የሚመረተው ታዳሽ ካልሆነ የነዳጅ ድፍድፍ ዘይት ቅሪት ነው። አፈር ውስጥ ሳይበሰብስ ከ100 እስከ 200 ዓመታት መቆየት እንደሚችል ከአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል። በቆይታው በሚፈጥረው ኬሚካል በሰዎችና በእንስሳት ጤና…
Read More...

የመልካም አስተዳደር እጦት ነዋሪውን አማሯል

ቀደም ሲል በነበረው የመንግስት አሰራር አልጋወራሹ ለሰራተኞቻቸው የሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ መኖሪያ ቤት በመስጠት ነበር፡፡ በዚህ አሰራር በ1942 ዓ.ም 56 አባወራና እማወራዎች በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ የቤት ባለቤት ለመሆን በቅተዋል። ይሄ መንደር «ጎመን» ሰፈር የሚለውን…
Read More...

የማንጠቀምበትን ህግ ከምናወጣ፤ የምንጠቀምበትን አዕምሮ እናዳምጥ!

ኒቨርሲቲ የሚያስተምሩ ፕሮፌሰር ጓደኛሞች ናቸው፡፡ የእረፍት ጊዜያቸውን ሁካታውና ጫጫታው ከበዛበት ከተማ ገለል ብለው ማሳለፍ ፈለጉና ወደ ገጠር ሄዱ፡፡ በማለዳ ተነስተው ወደ አንድ አርሶአደር መንደር ደርሰው የናፈቁትን ንጹህ አየር፣ ልምላሜ የተሞላበትን ጋራ ሸንተረር እየተዘዋወሩ በመመልከት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy