Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2017

ሰብዓዊ መብትን የማያውቁ “የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች” (ቶሎሳ ኡርጌሳ)

ይህን ፅሑፍ ለማሰናዳት ሳስብ ወደ አዕምሮዬ በመጀመሪያ ሽው ብለው ያለፉት “መብትን የማያውቁ የመብት ተሟጋቾች” የሚለው የአንድ ወዳጄ ቅልብጭ ያለ መጣጥፍ ነው። መጣጥፉ በሰው ልጆች ሰብዓዊ መብት ታዛ ተጠልለውና የርዕዩተ-ዓለም ካባቸውን ተከናንበው ፖለቲካ የሚነግዱትን እንደ ሂዮማን ራይትስ…
Read More...

ሰላም በምንም የማይመነዘር እሴት ነው! (ቶሎሳ ኡርጌሳ)

በአንድ ወቅት ከአንድ ወዳጄ ጋር የሰላም እሴት (value) ምን ያህል እንደሆነ ለማወቅ ብንሻም ልንግባባ አልቻልንም። ችግሩ ሁለታችንም የሰላምን እሴት በማህበራዊ ህይወት መስተጋብርና በቁስ ብቻ ለመለካት መሞከራችን ይመስለኛል። የሰላምን ዋጋ ለመገመት የሞከርንበት መንገድ የተሳሳተ ብቻ…
Read More...

ሁሉም ፓርቲዎች በውይይታቸው ህዝብንና ሀገርን ማዕከል ያድርጉ ! (ዘአማን በላይ)…

ሰሞኑን በገዥው ፓርቲና 21 በመሆኑ በተቃዋሚዎች መካከል ውይይት፣ ክርክርና ድርድር ለማካሄድ የዝግጅት ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። ይሁንና ገና ዋነኛው ጉዳይ ሳይጀመር ከወዲሁ የልዩነት ሃሳቦች እየታዩና ቀጠሮ ሊያዝባቸው የማይገቡ ጉዳዩችም የቀጠሮ አጀንዳ እየሆነ እየተመለከትን ነው። የሀገራችን አርሶ…
Read More...

የወጪ ንግዱ የገባበት አዙሪትና መውጫው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን ሁለተኛ ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት የግብርና፣ የአምራች ኢንዱስትሪውና የማዕድናት ምርቶች የወጪ ንግድ የግማሽ ዓመቱ አፈጻጸም ከባለፈው ተመሳሳይ…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶውን በማጠናከር ጉዞው ይቀጥላል

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በጀመሩት አዲስ የህዳሴ ጉዞ ውስጥ ገዥው ፓርቲ የመሪነት ሚና ተጫውቷል። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የመሠረቱት ደግሞ የየራሳቸው ታሪክ ያላቸው ብሔራዊ ድርጅቶች ናቸው። ከእነዚህ ድርጅቶች መካከል ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ…
Read More...

የዋጋ ጭማሪ ለምን ይከሰታል?

መንግሥት ከጥር ወር 2009 ዓ.ም ጀምሮ ባደረገው የደመወዝ ማስተካከያ የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኛው ዝቅተኛ ደመወዝ 582 ብር የነበረውን መነሻ ደመወዝ ወደ 860 ብር ከፍ በማድረግ መድረሻ ጣሪያ አንድ ሺ 439 ብር ያደረሰ ነው። በማስተካከያው ከፍተኛ ደመወዝ ፕሣ - 9 ላይ አምስት ሺ 781…
Read More...

«ስትራቴጂክ ትዕግስት» እና «ተመጣጣኝ ዕርምጃ»

የኤርትራ መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሰላም እንዳይሰፍንና መረጋጋት እንዳይኖር አጥብቆ ይሰራል። ይህን እውነታ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጭምር ያረጋገጠው ነው። ሥርዓቱ በሀገሪቱ ውስጥ ደግሞ የዜጎቹን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት አፍኖ ኤርትራውያንን ለስደት እየዳረገ ነው። ኤርትራውያን…
Read More...

መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን

መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።መገናኛ ብዙኀን ኃላፊነታቸውን እንዳይወጡና የሕዝብ ምክር ቤቶችና ማኅበራትም ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዳይሆኑ የአስፈጻሚ አካላት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy