Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው

0 1,419

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው አንድ ተራራ ከሌላ አገር ተራራ ፍቅር የሚያሳድርበት ምክንያት የለም. የሀገር ፍቅር ማለት ለኔ የህዝብ ፍቅር ነው የህዝብ ፍቅር መገለጫው የሚመስለኝ ያንን ህዝብ ለማገልገል የሚከፈል ዋጋ ነው በየግዜው አገሬ ወንዜ ምናምን የሚባለው ዘፈን ውስጥ መግባት አልፈልግም አገር የምወድ ከሆነ በተግባሬ ነው በተግባሬ ነው የምገለፀው ህዝብን የምወድ ከሆነ በተግባሬ ነው መገለፅ ያለብኝ

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy