Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በመዲናዋ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱ ተገለፀ

0 658

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በአዲስ አበባ ከተማ ከዋዜማው ጀምሮ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለፀ።

የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ምንም አይነት አደጋ አልተከሰተም።

ህብረተሰቡ እስካሁን ያደረገውን ጥንቃቄ በቀሪ ጊዜያትም አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስብዋል

ባለስልጣኑ ምንም አይነት አደጋ ካጋጠመ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑንም አቶ ንጋቱ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ መረጃ ህብረተሰቡ በ011 155 5300 ወይም በነፃ የስልክ መስመር ጥሪ 939 ጥቆማ መስጠት ይችላል ብለዋል

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy