Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ ግብጽ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በፍጹም ጣልቃ እንደማትገባ ገለጹ

የግብጹ ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንደማትገባ እና ሀገሪቱን ሊጎዱ ከሚችሉ ኃይሎች ጋር በፍጹም እንደማትተባበር ገለጹ ፡፡ የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ ከግብጹ ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ ጋር የተገናኙ ሲሆን፥በጋራ ለጋዜጠኞች መግለጫ…
Read More...

መቀመጫቸውን በግብፅ አድርገው በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ሁከት ሲመሩ በነበሩ ተቋማት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

መቀመጫቸውን በግብጽ ካይሮ አድርገው በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን ሁከት ሲመሩ በነበሩ ተቋማት ላይ የሀገሪቱ መንግስት አርምጃ መውሰድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒሰተር ሀይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ሁለቱ ሀገራት በጋራ ባደረጉት ውይይት ነው ግብጽ በኢትዮጵያ አፍራሽ ሚናን የሚጫወቱ ተቋማትን…
Read More...

“ደረጃው ይለያያል እንጂ ብኣዴን እና ህወሓት፣ በኦህዴድ እና በህወሓት፣ በብኣዴን እና ደኢህዴን ጓዶች መካከል መጠራጠር ነበር።

"ደረጃው ይለያያል እንጂ ብኣዴን እና ህወሓት፣ በኦህዴድ እና በህወሓት፣ በብኣዴን እና ደኢህዴን ጓዶች መካከል መጠራጠር ነበር። ይህ ጥርጣሬ የፈጠረው የሻከረ የእርስ በርስ ግንኙነት በግልፅ ውይይት ፣በመገማገም እና በመተማመን ችግሩ ተፈትቷል ።" የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር #አቶ…
Read More...

የጎንደር ነዋሪዎች እሮሮ ዛሬም አልተፈታም

የከተማዋ መንገዶች ዕድሜ ጠገብ መሆናቸው፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግሩ ዛሬም ድረስ መዝለቁ፣ የከተማዋ ዕድገት የቀጨጨ መሆኑ፣ የመልካም አስተዳደር ችግሩ ስር እየሰደደ መምጣቱንና ሌሎችን ጉድለቶች በማሳያነት በመጥቀስ "ከተማዋን መንግስት ረስቷታል" ብለው እንደሚያምኑ አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው…
Read More...

የማህበሩ ስራስኪያጅ እና ሂሳብ ሹም በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል በ12 አመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

የሌንጮ ማርብል እምነበረድ አምራች የአክሲዮን ማህበር ከ 1 ሚሊየን 704 ሺህ ብር በላይ ገንዘብ አጭበርብረው ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የማህበሩ ስራ አኪያጅ አቶ ቶላ በንቲ እና የማህበሩ ሂሳብ ሹም፤ ዛሬ ረፋድ ላይ በ12 አመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ::…
Read More...

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች—ሚኒስትር ዋርተን

አለም በቀውስ እየተናጠች ብትሆንም እንግሊዝ ኢትዮጵያን መደገፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል የአገሪቱ የአለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጄምስ ዋርተን መናገራቸውን የተቋሙ ድረ ገፅ አስነብቧል፡፡ ኢትዮጵያ ባለፈው አመት የገጠማትን የድርቅ አደጋ ተከትሎ ሚኒስትሩ በወቅቱ የትግራይ ክልልን…
Read More...

በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ “እንዳይባባስ ተገቢው ጥረት አልተደረገም” ተባለ

በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ እንዳይባባስ ተገቢውን ጥረት አለመደረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎችና በጌዲኦ ዞን በተካሄዱት ሁከትና ብጥብጦች የ669 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፤ ወደ 20 ሺ የሚጠጉ…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና ካናዳ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በካናዳ ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ተጠሪ ሚስተር ኦማር አልግሃብራ የተመራ ልኡካን ቡድንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱን የተከታተሉት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
Read More...

ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የግል ንብረቶቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የግል መገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ መፈቀዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ተመላሾቹ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በሳዑዲ ዓረቢያ በኖሩበት ወቅት ያፈሯቸውን የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥ እና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy