Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ

ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ። ውሳኔውን የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሆን፥ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈው በ2008 ዓመተ ምህረት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር።…
Read More...

ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት በገንዘብ መቀጮ ተቀጥተዋል። ተከሳሾቹ በዳዋ ጨፋ ወረዳ ግንባታው በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአዋሽ ወልዲያ የባቡር መስመር ግንባታ ወቅት ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ…
Read More...

Successful policy

Successful policy /   Desta Hailu/      Ethiopia is a country of farmers and pastorals. 85 percent of the country led their lives by farming and animal rearing. It is impossible to…
Read More...

ተራማጁ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት

ተራማጁ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት/   ዘአማን በላይ/                      የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ተራማጅ ነው። ይህ ተራማጅ ህገ መንግስት የዜጎችን ሰብዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ከመደንገግ ባለፈ፤ የዜጎችን መሰረታዊ ጥቅሞች በማስከበር ረገድ ወደር የማይገኝለት ነው። በዚህ ህገ…
Read More...

ሀገራችን ተፈላጊነቷ እየጨመረ ነው!

ሀገራችን ተፈላጊነቷ እየጨመረ ነው! /ቶሎሳ ኡርጌሳ/               ከመሰንበቻው በኢፌዴሪ መንግስት አማካኝነት የተከናወኑትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በአንክሮ የተከታታለ ሰው ኢትዮጵያ የቀጣናው ተፈላጊነቷ እየጨመረ መምጣቱን መገንዘቡ አይቀርም። በምዕራቡ ዓለም በኩል የአሜሪካ መንግስት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy