Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ወደሃገር ቤት

ወደሃገር ቤት/ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አራቢያ መንግስት በሃገሩ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ የሌሎች ሃገራት ዜጎች ከመጋቢት 20፣ 2009 ዓ/ም ጀምሮ  በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ አውጇል። በሳኡዲ አረቢያ በብዙ ሚሊየን ሚሊየን የሚቆጠሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ይኖራሉ። 33 ሚሊየን…
Read More...

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው አንድ ተራራ ከሌላ አገር ተራራ ፍቅር የሚያሳድርበት ምክንያት የለም. የሀገር ፍቅር ማለት ለኔ የህዝብ ፍቅር ነው የህዝብ ፍቅር መገለጫው የሚመስለኝ ያንን ህዝብ ለማገልገል የሚከፈል ዋጋ ነው በየግዜው አገሬ ወንዜ…
Read More...

ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ፡፡

ኢትዮጲያን እንደሀሳብ መዝፈን ማለት ይህ ነው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ቴዎድሮስ ካሳሁን በአዲሱ አልበሙ ላይ ኢትዮጲያን ከየትኛውም ቀድሞ ከሚታወቅ ግለሰብ ጋር ሳያዛምድ፣ ቀድሞ ከገነነ ልዩ ክስተት ጋር ሳያገናኝ እንደጽንሰ ሀሳብ ቢዘፍናት እወዳለሁ ብዬ ነበር፡፡ እነሆ ኢትዮጲያ የተሰኘውን…
Read More...

በመዲናዋ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ ከዋዜማው ጀምሮ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለፀ። የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም ወንድይራድ ሀብተየስ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እየገነባች ያለች አገር ነች፡፡ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫዎች ከሆኑት አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን  መተግበር ከጀመረች ሁለት ዓስርት ዓመታትን…
Read More...

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር – ኢትዮጵያ

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር - ኢትዮጵያ አባ መላኩ በአገራችን ባለፉት  ሃያ ስድስት ዓመታት በፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው እና ማህበራዊ መስኮች ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል። በመመዝገብ ላይ ናቸው። በፖለቲካው መስክ አገራችን ህገ-መንግስታዊ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት መስርታ…
Read More...

ከሰበታ በሬ ገዝተው ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ የነበረ ግለሰብ በገዙት በሬ ተወግተው ህይወታቸው አለፈ

ከሰበታ በሬ ገዝተው ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ የነበረ ግለሰብ በገዙት በሬ ተወግተው ህይወታቸው አልፏል። በአደጋው ህይታቸውን ያጡት ግለሰብ አቶ ተጎዱ ጌታቸው ይባላሉ። ነዋሪነታቻው በላፍቶ ክፍለ ከተማ የነበረው ግለሰብ በበኣሉ ዋዜማ ወደ ሰበታ አንቅተው የገዙትን በሬ በክፍት…
Read More...

የአገሪቷን ቱሪዝም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የማስተዋወቅ ተግባር በቀጣይ ወራት ይከናወናል

የአገሪቷን ቱሪዝም አቅም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ አምስት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር መመደቡን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አስታወቀ። ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም አቅም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ለአገር ውስጥ ጎብኚዎች የማስተዋወቁ ስራ በቀሪው ሩብ ዓመት እንደሚከናወንም ገልጿል።…
Read More...

ቴዲ አፍሮ ግን

ቴዲ አፍሮ ግን ፣ ነገስታቱን እና ባለሟሎቻቸውን ከሚያሞካሽበት ሰዓት እና ጊዜያቱ ላይ ትንሽ ቀንሶ ለአብዛኛው እና ዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል ወገናዊነቱን የሚገልጽበት ጊዜ ቢኖረው ምን ይለዋል? አዎ ፣ በቀደሙት ዘመናት የተሰሩ ጥቂት መልካም ታሪኮች ነበሩን። ሆኖም ግን ፣ ባለብዙ ብሄር…
Read More...

በሙሰኞች ላይ ተገቢ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ

በሙስና ድርጊቱ ተሳታፊ ሆነው በተገኙ አካላት ላይ ተገቢ እርምጃ እንደሚወሰድ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ። የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ 59 ወረዳዎችና 12 ዋና ዋና ከተሞች በሙስናና በሕብረተሰቡ ግንዛቤ ላይ አተኩሮ ያካሄደውን ጥናት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy