Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

የስድስት ወሯ ነፍሰ ጡር በሠራተኛዋ ተገደለች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የነበረችውና የስድስት ወራት  ነፍሰጡር መሆኗ የተገለጸው የ29 ዓመት ወጣት ወ/ሮ ሔዋን ሳህሌ፣ በሠራተኛዋ በደረሰባት ድብደባ ተገደለች፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ደሳለኝ ሆቴል አካባቢ ነዋሪ የነበረችው ወ/ሮ ሔዋን ትዳር ከመሠረተች ስድስት ወራት…
Read More...

የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሕንፃ በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

የኦሮሚያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ሊያስገነባ ነው:: የሕንፃው መሠረት ድንጋይ ማክሰኞ ሚያዚያ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. የኦሮሚያ ክልልና የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት በይፋ ተቀምጧል:: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ…
Read More...

ኢትዮጵያ በቶኒ ብሌየር ኢኒስቲትዩት የተጀመሩ የድጋፍ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፍላጎት አላት

በተቋማት ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎትን ተደራሽ የማድረግ ተግባራትን ለማጠናከር በእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት የሚከናወኑ ድጋፎች እንዲቀጥሉ በኢትዮጵያ በኩል ፍላጎት መኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽህፈት ቤታቸው…
Read More...

ህንድ ለአለም ጤና ድርጅት መሪነት ለሚወዳደሩት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ድምጿን ልትሰጥ እንደምትችል ተገለፀ

ህንድ ለአለም ጤና ድርጅት መሪነት ለሚወዳደሩት  ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ድምጿን  ልትሰጥ እንደምትችል  ተገለፀ፡፡ ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኝነት መልካም መሆኑና በዲፖሎማሲያዊ ጥረት ህንድ ከቀረቡት ሶስት ዕጩዎች ዶክተር ቴድሮስን ምርጫዋ የማድረጓ እድል የሰፋ ማሆኑን ከአገሪቱ ጤና…
Read More...

የ2016 የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ይፋ ሆነ

በሰብዓዊ ልማት ባለፉት 25 አመታት እድገት መታየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድርጅት አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት የልማት ፕሮግራም የ2016 የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ትናንት በአዲስ አበባ ይፋ ሆኗል። በዚህ ወቅት እንደተገለጸው፥ በከፋ ድህነት ውስጥ ይገኝ የነበረው የምድራችን…
Read More...

በትግራይ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 114 ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

በትግራይ ክልል በሙስና ወንጀል የተከሱ 114 ግለሰቦች ከአንድ እስከ ሃያ ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የክልሉ የጸረ ሙስናና ስነ ምግባር ኮሚሽን አስታወቀ። ግለሰቦቹ በፈጸሙት የሙስና ወንጀል ተመዝብሮ የነበረው ከስድስት ሚሊዮን ብር በላይ በፍርድ ቤት ትእዛዝ ወደ መንግስት…
Read More...

በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከፈተ

የአልጄሪያው የውጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ትብብር ሚኒስትር ራመታነ ላማምራና የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአልጀርስ የኢትዮጵያን ኤምባሲ  በይፋ መርቀው ከፍዋል፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ በአልጄሪያ የሚገኙ ዲፕሎማቶችና ታዋቂ ሰዎች ተገኝተዋል፡፡ በዚሁ ጊዜ…
Read More...

በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሱት በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው ኢትዮጵያውያንን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር የላኩና የመላክ ሙከራ ያደረጉ ግለ ሰቦች በገንዘብና በእስራት ተቀጥተዋል፡፡ ተከሳሽ ሊራንሶ ጫሚሶ ሱሞሮ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ሀዲያ ዞን ሸሸጎ ወረዳ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ ከኢፌዲሪ…
Read More...

በሳዑዲ ለኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የመውጫ ቪዛ የሚሰጡ ጽህፈት ቤቶች ተከፍተዋል

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የመውጫ ቪዛ የሚያገኙባቸው ተንቀሳቃሽ ጽሕፈት ቤቶች መከፈታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሳዑዲ መንግስት ካለፈው መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የሁሉም አገራት ዜጎች በ90 ቀናት ከአገሪቷ…
Read More...

አልጀርስና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሸጋግሩ ነው

አልጀርስና ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ሲሰሩ መቆየታቸውን የአልጄርያ የውጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ትብብር ሚኒስትር ራምታነ ላማራ ተናገሩ፡፡ 4ኛው የአልጄሪያ እና ኢትዮጵያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአልጀርስ እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬ በሀገራቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy