Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን ከሚያዝያ 24 ጀምሮ ኢትዮጵያን ለሶስት ቀናት ይጎበኛሉ፡፡ ኮሚሽነሩ የኢፌዴሪ መንግሥት ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ ታውቋል፡፡ እግረ መንገዳቸውን ከአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጋር…
Read More...

ዴሞክራሲን ማጎልበት የመንግሥት ብቻ ድርሻ አይደለም

ዴሞክራሲን  ማጎልበት የመንግሥት ብቻ ድርሻ አይደለም    ብ. ነጋሽ የዳበረ ዴሞክራሲን በመገንባት የሚጠቀሱት የምዕራባውያን ዴሞክራሲ በመቶዎች የሚለኩ ዓመታትን ተጉዟል። ኢትዮጵያ ከዴሞክራሲያዊ  የመንግሠት ሥርዓት ጋር ከተዋወቀች ገና ሩብ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ ብቻ ነው ያስቆጠረችው።…
Read More...

ንቁ!

ንቁ! ኢብሳ ነመራ በቅርቡ በመልካም አስተዳደርና መጓደልና በኪራይ ሰብሳቢነት ይታሙ ከነበሩ የአገሪቱ አካባቢዎች በቀዳሚነት ሲጠቀስ ወደነበረው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥተ የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ሄጄ ነበር። የሰበታ ከተማ ባለፈው ዓመት ተቀስቅሶ በነበረው ሁከት በመቶ…
Read More...

ማህበራዊ ድረ ገጽ እና ወጣቱ

ኢንተርኔት ማለት ፌስቡክና ሌሎች ማህበራዊ ድረ ገጾች ብቻ እስከሚመስሉ አብዛኛው ወጣቶች በእነዚህ ተጠቃሚ መሆናቸው ይስተዋላል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አብዛኛው የእዚህ ማህበራዊ ድረ ገጽ ተጠቃሚ ከ25 እስከ 34 ዓመት የዕድሜ ክልል ይገኛሉ፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 2017 በተሰራ ጥናት…
Read More...

የመንግሥትና ሲቪክ ማህበራት እሰጥ አገባ

ባሳለፍነው ሳምንት፤ በሼራተን አዲስ፤ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣ ፋና ፕሮድካስቲንግና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በጋራ ያዘጋጁት አንድ መድረክ ነበር፤ «በአገራችን የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሲቪክ ማህበረሰብ ሚና ተሞከሮች፣ ተግዳሮቶችና ቀጣይ አቅጣጫዎች» በሚል መሪ…
Read More...

ምጣኔ ሃብት ሲያድግ ስደት ለምን?

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከ780ሺ በላይ ከጎረቤት አገራት የመጡ ስደተኞችን በማስጠለል ድጋፍ እያደረገች ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በዓመት ከአንድ ሺ የአገሪቷ ዜጎች መካከል ዘጠኙ ወደ ሌሎች አገራት…
Read More...

ቱሪዝም አዲሱ የቻይና-አፍሪካ የአጋርነት ሀዲድ

ባለፈው ዓመት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች በአሉታዊ ውጤታቸው ሁሉንም ተጎጂ አድርጓል፡፡ በተለይም የፀጥታ ጉዳይ በቀጥታ ከገቢያቸው ጋር የሚገናኙትን የቱሪዝም መዳረሻዎች ማዳከሙን ለመናገር ብዙ ጥናት አይፈልግም፡፡ እንኳንስ መዳረሻዎቹ ባሉባቸው አካባቢዎች የሚፈጠር…
Read More...

እውነቱን መነጋገር የህልውና ጉዳይ ሲሆን!

እውነቱን መነጋገር የህልውና ጉዳይ ሲሆን! ሶፊዝም፤ በአንዳንድ የምስራቃዊው ክፍለ ዓለም አካል በሆኑ ሀገራት ውስጥ የሚመለክ ሃይማኖታዊ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይሔንኑ መንፈሳዊ እሳቤ የሚያመልኩ ህዝቦችም “ሶፊዎች” በመባል ይታወቃሉ፡፡ እናም ሶፊዎቹን ከሌላ ከማንኛውም ሃይማኖት ተከታይ…
Read More...

የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተመረጡ የቱሪዝም መስኮች ሊሰማሩ ነው

የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ባለሃብቶች በኢትጵያ በተመረጡ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመስራት ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ባለሃብቶቹ በዋናነት በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ለመሰማራት ባላቸዉ ፍላጎት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ቢሆንም፥ በሌሎች የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይም ሰፊ…
Read More...

የአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

በአፍሪካ ትልቁ የተባለና “ህዳሴ ግራንድ ሞል” በሚል ስያሜ የሚጠራ የገበያ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው። ግንባታው በአገር ውስጥ ባለሃብቶች በተቋቋመው ህዳሴ አክሲዮን ማህበር በሶስት ቢሊዮን ብር ይከናወናል ተብሏል። ይህ በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የተባለው ግዙፍና ዘመናዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy