Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ፀረ ህዳሴ ኃይሎችን እንታገል ሲባል…

ፀረ ህዳሴ ኃይሎችን እንታገል ሲባል… /ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኢትዮጵያ ከወታደራዊው የደርግ ሥርዓት ተላቃ በሠላም፣ በዴሞክራሲና በልማት ጎዳና መጓዝ ከጀመረች 27 ዓመታት ሊቆጠር ነው። በእነዚሀ ዓመታት በሁሉም የአገሪቱ ክልል አንጻራዊ ሠላም ሰፍኗል ማለት ይቻላል። በሁሉም…
Read More...

እነርሱ ያውሩ እኛ ሥራ ላይ ነን

እነርሱ ያውሩ እኛ ሥራ ላይ ነን /አባ መላኩ/ በኢትዮጵያ መንግሥትና በመላ ህዝቧ ገንዘብና አቅም እየተገነባ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስድስተኛ ዓመት ከሰሞኑ ተከብሯል። የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቡ ሲጠናቀቅ 6450 ሜጋ ዋት ኃይል ያመነጫል። ይህ…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል ወጣቶች የተዘዋዋሪ ፈንዱ ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል

በኦሮሚያ ክልል ስራ አጥ ወጣቶች የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድን በተመለከተ እስካሁን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲከናወኑ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዉ ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ ወጣቶች የፈንዱ ተጠቃሚ መሆን መሆን መጀመራቸዉን የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ አመለከተ ፡፡…
Read More...

የውኃ ፍርኃትና ሥጋት (ኢትዮጵያና ግብፅ)

ጆርጅ ፍሬድማን የተባሉ የጂኦፖለቲክስ ምሁር ቦታና ፍራቻ በጂኦፖለቲክስ ጥናት ውስጥ ሁነኛ ሥፍራ አላቸው ይላሉ፡፡ ቦታና ፍራቻ የአንድን አገር የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ባህሪ በመወሰን ረገድም ወሳኞች ናቸው፡፡ ይኸው እውነታ ኢትዮጵያንና ግብፅን ለይቶ አልተዋቸውም፡፡ ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ዋነኛ…
Read More...

በሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥያቄ የታጀበው የግብፅ ፕሬዚዳንት የአሜሪካ ጉብኝት

የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በግብፅ የሚታየው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እስራት አግባብ እንዳልሆነና አሜሪካን ሥጋት ላይ እንደጣላት የተናገሩት እ.ኤ.አ. በ2014 ነበር፡፡ በግብፅ ለመጀመርያ ጊዜ…
Read More...

አርፋጅነትና ቀሪነት

ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በሚያሰሟቸው ዜናዎችና ሀተታዎች ውስጥ አብዛኞቹ ቃላት ከፊት ለፊታቸው «የውሸት» በፈረንጆቹ (Fake) የሚል ቃል የለጠፉ ናቸው፡፡ ለምሳሌ «የውሸት ሠራተኞች» /Fake employees/ በናይጄሪያ የተከሰተ ጉዳይ ነው «የውሸት ሥራ» /Fake Jobs/ በፈረንሣይ…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በሚቀጥለው ሳምንት ለክልሉ ተጨማሪ በጀት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን የፊታችን ማክሰኞ በመቀሌ ያካሂዳል።ምክር ቤቱ በጉባኤው የተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ተጨማሪ በጀቱ ለልማት ስራዎች፣ ለመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ማሻሻያ እና ለሌሎች ጉዳይ እንደሚውልም የምክር ቤቱ የህዝብ…
Read More...

ካልበረቱ አይታይም ምርቱ! አለች…

ካልበረቱ አይታይም ምርቱ!   አለች… አባ መላኩ “ወገብ  የሚያጎብጡ  ዕቅዶቻችንን በመተግበር አንገታችንን ቀና እናደርጋለን” ታላቁ መሪ  በአንድ ወቅት ካደረጉት ንግግር የተወሰደች ናት። ለእኔ ድንቅ አባባል ነች። የዛሬው አነሳሴ አገራችን በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ…
Read More...

አትሌቶቻችን በህዳሴው ጉዞ የፊት ረድፍ

አትሌቶቻችን በህዳሴው ጉዞ የፊት ረድፍ ሰለሞን ሽፈራው የየትኛውም ሀገር ሥር ነቀል የማኅበራዊ ለውጥ እና የምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የታሪክ ሂደት ውስጥ መላው ኅብረተሰብ እንደ የቁርጥ ቀን ልጆቹ ቆጥሮ ‹‹ኑሩልኝ ክበሩልኝ ›› የሚሏቸው ጥቂት ብቅዬ ዜጎች ይፈጠራሉ ተብሎ ይታመናል፡፡ ለአብነት…
Read More...

መረጋጋትን ከማዘናጋት ለመለየት ሲባል

መረጋጋትን ከማዘናጋት ለመለየት ሲባል (ሰለሞን ሽፈራው) ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ የምትመራበትን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት “በአንድ ወይም ደግሞ በሌላ መንገድ ለማስገድ ቆርጠው ስለመነሳታቸው” የሚናገሩ ተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይሎች መኖራቸው የሚካድ ጉዳይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy