Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ለሁሉም ጊዜ አለው ለማስታወቂያም

« ለሁሉም ጊዜ አለው» ብሏል አሉ ጠቢቡ ሰሎሞን። እውነት ብሏል አያ! ሁሉም ነገር በጊዜና በወቅቱ፣ በወጉና በአግባቡ ሲሆን ምንኛ ደስ ይል መሰላችሁ። መቼም ብዙ ጊዜ «ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው» ይሉትን አባባል እየተረትን መኖራችን ያየነውን የሰማነውን ጉድለት ሁሉ እንዳላወቅን እየታዘብን…
Read More...

«ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፤ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ»

ታላቁ የብዕር ሰው ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል "አዝማሪና የውሃ ሙላት" በሚል ርዕስ ካስቀሩልን ዘመን ተሻጋሪ ግጥም መካከል የመጨረሻዎቹ ሁለት ስንኞችን በማስቀደም ጽሁፌን ልጀምር፤ "ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፣ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ"። እውነት ነው! ተግሳፅም ለጠባይ…
Read More...

«በባሕላዊ መንገድ የተመረተው ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ በአግባቡ እየቀረበ አይደለም» – አቶ ሞቱማ መቃሳ የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር

በወርሃ መስከረም መጀመሪያ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በአዲስ መልክ እንዲዋቀሩ ተደርጓል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ የቀድሞው ማዕድን ሚኒስቴር አሁን የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በሚል መቀየሩ ይታወሳል፡፡ የማዕድን ዘርፉ ለውጪ ምንዛሪ ከሚያስገኘው ከፍተኛ ጥቅም አንፃር…
Read More...

ኮርፖሬሽኑ ለኪራይ ሰብሳቢነት እንዳይጋለጥ የግዥ ስርዓቱን ሊያስተካክል ይገባል

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ለኪራይ ሰብሳቢነት የሚያጋልጠውን የግዥ ስርዓት እንዲያስተካክል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። የምክር ቤቱ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2009 በጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል።…
Read More...

የከሰሙት የግል ጋዜጦችና መጽሔቶች

ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ነው፤ የፕሬስ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ እንደ ድንገተኛ ጎርፍ በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች ወደ ገበያው የተቀላቀሉት፡፡ በተለይም በምርጫ 97 የወቅቱን የፖለቲካ ትኩሳት የሚያትቱ ጋዜጦች ህትመት መጠን በከፍተኛ ደረጃ አድጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን መረጃ…
Read More...

የጎርፍ ስጋት እንቅልፍ የነሳቸው ነዋሪዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ወንዝ አካባቢ ተገኝቻለሁ፡፡ በወንዙ ዳርና ዳር ከትልልቅ ዛፎች እስከ ትንንሽ ቁጥቋጦዎች ይታያሉ፡፡ በዛፎቹ መካከል ወንዙ የሸረሸረው ገደል አፋፍ ላይ የተሰሩት ቤቶች ውስጥ «ከነገ ዛሬ በጎርፍ እንወሰዳለን» በሚል ስጋት የሚኖሩ ሰዎች አሉ፡፡ የአካባቢው…
Read More...

በድንገተኛ አደጋ የተፈተነው የወጣቱ ህልም

ምናልባት አይታወቀው ይሆናል እንጂ ሁሉም ሰው የየራሱ ተሰጥኦ አለው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ተጠቅመውበት ሲለወጡ ከፊሎቹ ደግሞ መክሊታቸውን ሳያወቁት ቀርተው ሲባክኑ ይታያሉ። የማታ ማታም ውስጣቸውን ተረድተው የሚጠቀስ ተግባር አበርክተው የሚያልፉ አይጠፉም። ለዛሬ በጉብዝናው የወጣትነት ወቅት…
Read More...

የልደት ቀኔን ፍለጋ

ልደት የሚባል ነገር መኖሩን ያወቅኩት ከተማ ከገባሁ በኋላ ነው፡፡ ከከተማ አደግ ጓደኞቼ ጋር መተዋወቅ እንደጀመርኩ ከሚያወሩኝ ነገሮች አንዱ የልደታቸውን አከባበር ነው፡፡ ‹‹ለልደቴ እንዲህ አድርጌ፤ እንዲህ ተደርጎልኝ›› እያሉ ያወራሉ፡፡ ጭራሽ አንዳንዶቹማ ልደት ጠርተንሃል ማለት ሁሉ…
Read More...

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሳተፈው ግለሰብ በገንዘብና በእስራት ተቀጣ

ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የሚያስችል ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው ሁለት ግለሰቦችን ሳውዲአረቢያ እልካችኋለሁ  በሚል ካልተያዘ ግብረአበሩ የመጡለትን ግለሰቦች ሲያጓጉዝ  የተደረሰበት ግለሰብ በእስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ ተስፋዬ ሃይሉ ሃሽ በኢፌዴሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ…
Read More...

የኢህአዴግ ምክር ቤት የሁለተኛ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀምን ሊገመግም ነው

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የሁለተኛ ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ነገ እንደሚጀምር የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ኢህአዴግ በይፋ የጀመረውን በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በአመራሩ፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy