Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

አገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ኢትዮጵያና ጋና አህጉራዊ አጀንዳና ፍላጎቶችን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማንጸባረቅ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የስልጣን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር ሚስተር አልበርት ያንኬይን ትናንት…
Read More...

”መወደሰ አባይ” የግዕዝ ቋንቋና የቅኔ ምሽት በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ

ባህር ዳር  መጋቢት 26/2009  የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ቋንቋ የተፃፉ ቀደምት የምርምር፣ የሳይንስና የኪነጥበብ መፅሃፍትን በማስተርጎም ለመማር ማስተማር ስራ ለማዋል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን ስድስተኛ ዓመት ምክንያት…
Read More...

የኢትዮጵያ ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት ነው – የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ

ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት መሆኑን የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ ኮማንዳንት ሌተናል ጄኔራል አንድሪው ጉቲ ገለፁ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አባ ዱላ ገመዳ ከኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ ለመጡ 26 አዛዦችና ተማሪዎች…
Read More...

ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ታጠናክራለች-ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ

ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማሳደግ እንደምትሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለፀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀርመን ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ሚንስትሩን ዶክተር ጋረድ ሙሉርን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ባነጋገሩበት ወቅት፥ ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር…
Read More...

ሜትር ታክሲዎች ከነቅሬታቸው ናቸው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚትር ታክሲ አገልግሎት ሲጀመር በተሳፋሪውና በተሸከርካሪው ስምምነት ላይ ተመስርቶ የአገልግሎት ክፍያ ይፈጸም እንደነበረ የታክሲዎቹ አሽከርካዎችና ባለንብረቶች ያስታውሳሉ። ይህ ብዙም ሳይቆይ መንግሥት በኪሎ ሜትር 10 ብር ታሪፍ በማውጣት ስራ ላይ እንዲውል ማድረጉ…
Read More...

በጥልቅ ታሃድሶው የኪራይ ሰብሳቢነትን ፣ የትምክተኝነት አመለካከትንና አስተሳሰብን በጠራ መንገድ ለመታገል የሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን የብአዴን ማዕከላዊ…

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ስድስት ወራት መደበኛና በጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰባቸውን የግምገማ ውጤት ለአመራሩ ይፋ የተደረገበት መድረክ ትናንት በደብረማርቆስ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የብአዴን ጽህፈት ቤት ኃላፊ  አቶ አለምነው መኮነን እንደገለጹት፤ ከፍተኛ አመራሩ መላ…
Read More...

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ ማዕቀብ ከተጣለ አመታት ተቆጥረዋል። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy