Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2017

ለአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግንባታ ከኮንትራት ውጭ 82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ ተፈፅሟል

የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ኮተቤ አካባቢ የተገነባው የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮንትራት ውል በላይ የ82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ መፈጸሙ ከመመሪያ ውጭ ነው በሚል ያቀረበውን ሪፖርት ተከትሎ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጉዳዩን የሚያጣራ ኮሚቴ አቋቁሚያለሁ…
Read More...

የካይሮ ፍርድ ቤት ሁለቱ የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ እንዲሰጡ ወሰነ

በካይሮ አስቸኳይ ጉዳዮችን የሚመለከተው ፍርድ ቤት የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ ዓረቢያ ተላልፈው እንዲሰጡ ወሰነ። የካይሮው ፍርድ ቤት የሀገሪቱ ከፍተኛ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በቀይ ባህር ደሴቶቹ ጉዳይ ምንም አይነት የመወሰን ስልጣን የለውም ብሏል። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ ባለፈው…
Read More...

የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ445 ሚሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ

የአለም ባንክ በኢትዮጵያ በከተሞች የውሃ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ እና እና የፍሳሽ አወጋገድ ስርአትን ለማሳደግ የ445 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድር አፀደቀ። ባንኩ በድረ ገፁ ይፋ እንዳደረገው ባንኩ ያፀደቀው ብድር 3 ነጥብ 38 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን የንፁህ ውሃ ተጠቃሚ ያደርጋል።…
Read More...

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሀሰተኛ ሰነድ ሲጠቀሙና ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ባገዳቸው ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቁጥጥር ቡድን ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም እና የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ከስራ አግዷቸው በነበሩ 177 የግንባታ ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። ሚኒስቴሩ ያሳለፈው ውሳኔ የተመለከተው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ እና የፌደራል የስነ…
Read More...

የህዳሴው ግድብ ለግብፃውያን ስጋት ወይስ ልማት?

በቅኝ ግዛት ዘመን እአአ 1959 የግብፅ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ጋማል አብዱልናስር ከሱዳኑ አቻቸው ጋር  የአባይን ወንዝ በኢ-ፍትሀዊነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ስምምነት ዓላማው ግብፅና ሱዳን የወንዙን ውሃ በብቸኝነት ለመጠቀም የሚያስችላቸው ነበር። በመሆኑም በስምምነቱ ግብፅ…
Read More...

የህዳሴው ግድብ – ጥራት አሳሳቢ አይደለም

ኢንጅነር አዜብ አስናቀ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ዳይሬክተር ናቸው።የግቤ ሦስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ሥራ መርተው ለምረቃ ያበቁ ብርቱ ሴትም ናቸው። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት  ምክንያት በማድረግ ያደግነው ቃለ ምልልስ …
Read More...

የሱ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር በማጭበርበር ቅጣት ተጣለበት

ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ባለመክፈልና አሳሳች ሰነድ በማቅረብ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኘው የሱ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ሥራ አስኪያጁ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን…
Read More...

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች አንጡራ ሃብት ነው። በዚህ ግድብ ላይ የሚነሱ ማናቸውም ጉዳዩች የሚመለከተው እነርሱን ነው። የሀገራችን ህዝቦች ይህን ግድብ የዛሬ ስድስት ዓመት ሲጀመሩ፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy