አመራሩ የገቢ ግብር አወሳሰን ጥናቱ በትክክለኛ መረጃ ላይ እንዲመሰረት ማድረግ አለበት—የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር
አመራሩ በክልሉ የሚካሔደው የግብር ከፋዮች የደረጃ ልየታ ጥናት በትክክለኛ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ እንዲሰራ ማድረግ እንዳለበት የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስገነዘቡ።
በቅርቡ የሚጀመረውን የግብር ከፋዮች የደረጃ ልየታ ጥናት አስመልክቶ ከምዕራብ አማራ ለተወጣጡ…
Read More...
Read More...