Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የክቡር የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የደስታ መግለጫ

0 400

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ክቡር ፕሪዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡
ክቡር ፕሪዝዳንቱ ለኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ አያይዘውም፣ ምርጫው የአገራችን ህዝቦች በጋራ በመሆን ላስመዘገቡት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ለውጥ ጉልህ ማሳያ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy