NEWS

አርበኞች የፈጸሙት ድል ኢትዮጵያ የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን አስችሏታል፡- ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

By Admin

May 05, 2017

ጀግኖች አርበኞች የፈጸሙት አኩሪ ድል ኢትዮጵያ አሁንም ድረስ በዓለም የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን ያስቻላት መሆኑን የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ገለጹ፡፡

76ኛው የአርበኞች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡