NEWS

የቻይና ዩኒቨርሲቲ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የክብር ፕሮፌስርነት ማዕርግ ሰጠ

By Admin

May 14, 2017

የቻይናው ዓለም አቀፍ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዩኒቨርሲቲ  ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የክብር ፕሮፌስርነት ማዕር ግሰጠ።

ዩኒቨርሲቲው የክብር ማዕረጉን የሰጠው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሚመሩት መንግስት በአገሪቱ በተመዘገበው ለውጥ ምክንያት መሆኑን ገልጿል።

ሪፖርተራችን አብዲ ከማል ከጃይና ዝርዝር ዘገባውን አድርሶናል።