Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ኢትዮጵያ በመንግስታቱ ድርጅት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና ተቸራት

የመንግስታቱ ድርጅት የሠላም ማስከበር ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሃፊ አተል ከሃር ኢትዮጵያ በሠላም ማስከበር ተልዕኮ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ። ምክትል ዋና ፀሃፊው ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱን የተከታተሉት የሚኒስቴሩ…
Read More...

ግብፅ ወደ ናይል ትብብር ማዕቀፍ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል

ግብፅ ወደ ናይል ትብብር ማዕቀፍ ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ የትብብር ማዕቀፍ አባል ሃገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል። የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፈጥሮ ሀብትን በጋራና በፍትሃዊነት ለመጠቀም፥ ኢትዮጵያ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ዩጋንዳ፣…
Read More...

ወጣትነት እና የዘመን መንፈስ

ወጣትነት እና የዘመን መንፈስ በሰው ልጅ የህይወት ዘመን ውስጥ ወርቃማው የዕድሜ ክልል ወጣትነት ነው ቢባል ከእውነት መራቅ አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ “በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ” እንዳለው ቅዱስ መፀሐፍ፣ ማናችንም ብንሆን የወጣትነት ዕድሜያችን ላይ ስላሳለፍነው ህይወት መለስ…
Read More...

ዓለም ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን ቀጥሏል!

ዓለም ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን ቀጥሏል! ሰለሞን ሽፈራው ሀገራችን ኢትዮጵያ በታላላቆቹ ቅዱሳን መፅሐፍት የተነሳችበት አግባብ ስለመኖሩ በየአጋጣሚው የሚወሳ ጉዳይ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ለአብነት ያህልም በመፅሐፍ ቅዱስ ‹‹ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች›› የሚል የብሉይ…
Read More...

ድርቅን በተቀናጀ አቅም መቋቋም ተችሏል!!

ድርቅን በተቀናጀ አቅም መቋቋም ተችሏል!! ስሜነህ ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ ሰፊ ቦታ የሚሸፍን የድርቅ አደጋ ደርሶባታል፡፡ በዚህም ድርቅ  ከ5 ሚሊዮን የማያንሱ ወገኖች ለምግብ ዋስትና እጦት የተዳረጉ ሲሆን፣ መንግሥት 15 ቢሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለመቋቋም ችሎ የነበረ መሆኑ…
Read More...

የሳኡዲዎቹን የ“ውጡልን” ጥሪን አለመስማት ራስን ለአደጋ መጋበዝ ነው!

የሳኡዲዎቹን የ“ውጡልን” ጥሪን አለመስማት ራስን ለአደጋ መጋበዝ ነው!                                                   ታዬ ከበደ መንግስት በተለያዩ ወቅቶች ህገ መንግስቱን መሰረት አድርጎ የህዝቡን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ከመጠበቅ ባሻገር፤…
Read More...

በህገ መንግስቱ ያገኘናቸው ድሎች

በህገ መንግስቱ ያገኘናቸው ድሎች                                                           ታዬ ከበደ የአገራችን ህገ መንግሥት አገሪቱ ፍትሃዊ የምጣኔ ሀብት ዓላማዎችን ማራመድ እንዳለባት በግልጽ ደንግጓል፡፡ ይህንን ዓላማ ለማረጋገጥ መንግሥት ዜጎች…
Read More...

በህገ መንግስቱ ያገኘናቸው ድሎች

በህገ መንግስቱ ያገኘናቸው ድሎች                                                           ታዬ ከበደ የአገራችን ህገ መንግሥት አገሪቱ ፍትሃዊ የምጣኔ ሀብት ዓላማዎችን ማራመድ እንዳለባት በግልጽ ደንግጓል፡፡ ይህንን ዓላማ ለማረጋገጥ መንግሥት ዜጎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy