Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ሽብርተኝነት ሲባል…

ሽብርተኝነት ሲባል…                                                ታዬ ከበደ ሽብርተኞች ሃይማኖትንና ፖለቲካን ከለላ በማድረግ ዓላማቸውን በኃይል ለማስፈን በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ዒላማዎቻቸው ንፁኃን ዜጎች ናቸው፡፡ የሶማሊያው አልሸባብ፣ የናይጄሪያው ቦኮ…
Read More...

ፌዴራሊዝምና የህዝቦች አንድነት

ፌዴራሊዝምና የህዝቦች አንድነት ዳዊት ምትኩ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህዝቦች ሀገርን አዋርዶና ህዝብን አሸማቅቆ ዜጎችን ለተመፅዋችነት የዳረገው ብሎም ለዘመናት ከጫንቃቸው ላይ አልወርድ ብሎ ከኖረውና ድህነት ከተሰኘው ክፉ ጠላት ጋር ግልፅ ውጊያ ገጥመው ውጤት እያስመዘገቡ ያሉት በዚሁ…
Read More...

ግንቦት 20-የመብቶች ሁሉ መሰረት

ግንቦት 20-የመብቶች ሁሉ መሰረት ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ህዝቦች በግንቦት 20 ያልተጎናፀፏቸው መብቶች የሉም፡፡ የሰብዓዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ከእነዚህ ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ለመብቶቹ መረጋገጥ የበርካታ ህዝብ ልጆች ህየወት አልፏል። አካል ጎድሏል።…
Read More...

የመልካም አስተዳደሩ ጉዳይ እንዳይዘነጋ!

የመልካም አስተዳደሩ ጉዳይ እንዳይዘነጋ! ዳዊት ምትኩ መንግስትና ገዥው ፓርቲ በተለያዩ ወቅቶች በሁለተኛው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ወቅት የህዝቡ ምሬትና ብሶት የሆነውን መልካም አስተዳደርን እንዲሁም የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትንና ተግባርን ከህዝቡ ጋር በመሆን በቁርጠኝነት…
Read More...

ስደት ብሔራዊ ክብርን ይጎዳል

ስደት ብሔራዊ ክብርን ይጎዳል      ዳዊት ምትኩ የዛሬዋ ኢትዮጵያ በተስፋ የተሞላች ናት። ይህች ባለ ተስፋ ሀገር ከራሷ አልፎ የሌሎች ሀገር ህዝቦችን እየታደገች ነው። በአሁኑ ወቅት በዚህ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተመዘገበ ያለው ለውጥ የዚህ አባባል ሁነኛ ማሳያ ነው። እናም አዲሲቷ…
Read More...

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን የማልማት መንግስታዊ ጥረት

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን የማልማት መንግስታዊ ጥረት                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ሽግግር በማሳለጥ ረገድ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሚና ከፍተኛ ነው። ይህን ዕውነታ በመገንዘብ…
Read More...

የባቡር ግንባታው ዘርፍ እመርታ እንዲጠናከር

የባቡር ግንባታው ዘርፍ እመርታ እንዲጠናከር…                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ባቡር ለአንድ ሀገር ምጣኔ ሃብታዊ እመርታ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። የየብስ ጉዞን የሚያሳልጥና ከሀገራችን  ዘርፍ ነው። የዘርፉ…
Read More...

በጋራ ሰርቶ አብሮ የማደግ ትልም ይበልጥ እውን ይሁን!

በጋራ ሰርቶ አብሮ የማደግ ትልም ይበልጥ እውን ይሁን!                                                      ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ወቅታዊ ሁኔታ ቀደም ሲል ከነበረው ‘ማንነታቸው’ ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ተሻሽሏል፡፡ ትናንት አንገታቸውን…
Read More...

26 አንፀባራቂ ሻማዎችን የምንለኩስበት ዕለት

26 አንፀባራቂ ሻማዎችን የምንለኩስበት ዕለት                                                     ዘአማን በላይ ወርሃ- ግንቦት በኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ታሪክ ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ ነው። ወሩ በገባ በ20ኛው ቀን፣ አሊያም ሰኔ…
Read More...

ብልህ ከእርግብ ክንፍ ፍላጻ ይቀርጻል እንዲሉ …

ብልህ ከእርግብ ክንፍ ፍላጻ ይቀርጻል እንዲሉ … ወንድይራድ ኃብተየስ አገራችን ባለፉት 26 ዓመታት በርካታ  ነገሮች (በመልካምም ይሁን በመጥፎ) ገጥመዋታል። የኢፌዴሪ  መንግስት መልካም አጋጣሚዎችን ብቻ ሳይሆን ተግዳሮቶችንም  ወደ ስኬቶች መቀየር የቻለ መንግስት ነው።  በእኔ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy