Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ቻይና ያለገደብ የሚታደርገው የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ታዳጊ አገራትን እየጠቀመ ነው-ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

የአለምን ዋነኛ ተግዳሮት ለማቃለል በዕኩልነትና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ የአገራት ትስስር እንዲጠናከር ቻይና ጥሪ አቀረበች፡፡ ቻይና የአፍሪካና የኢሲያና የአውሮፓ አገራትን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር ይፋ ያደረገችው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም በቤጂንግ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው…
Read More...

በመኖሪያ ቤት ግንባታ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል- ፕሬዚዳንት ሙላቱ

የሕብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ጊፍት ሪል ስቴት ከ850 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመንደር ቁጥር ሁለት የገነባቸውን ቤቶች ዛሬ ለደንበኞቹ አስተላልፏል። ፕሬዚዳንት…
Read More...

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጉባዔው "ሁሉን አሳታፊ ዘላቂ ልማትና ብልጽግና ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 9 እስከ 11 2009 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። የአፍሪካ ሃገራት ልምድና ተሞክሮ…
Read More...

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል ኢብሳ ነመራ በያዘነው ዓመት ክረምት ዓለም አቀፍ የኤል ኒኖ ክስተት ሊያጋጥም እንደሚችል ተገምቷል። በተለይ የአሜሪካ ብሄራዊ የውቅያኖስና ከባቢአየር አስተዳደር የአየር ንብረት ትንበያ ማዕከል ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከአንድ ወር በኋላ በሚገባው ክረምት…
Read More...

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው/ብ. ነጋሽ/ ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ከመጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም ጀምሮ በዘጠና ቀናት ውስጥ በሃገሩ የሚኖሩ ዜጎች እንዲወጡ ማወጁ ይታወቃል። ይህ አዋጅ በሃገሪቱ በህገ ወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም ይመለከታል። አሁን አዋጁ ከታወጀ…
Read More...

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማስፋት እንደምትፈልግ ገለጸች

የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ወደ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከፍ ማድረግ እንደምትፈልግ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ  ይህን የገለጹት በበጂንግ ለሚካሄደው አለም አቀፉ "ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ" ፎሮም ላይ ለመሳተፍ  በጂንግ ከገቡት…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ

በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ። ትናንት በደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል የተወለዱት ህጻናት በደረታቸው ነው የተጣበቁት። ሁለቱም በጾታ ወንዶች ሲሆኑ ሶስት ኪሎ ግራም እንደሚመዝኑ፥ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተርና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት…
Read More...

ኢትዮጵያዊያን የዕድገት ጉዟቸውን ቀጥለውበታል!

ኢትዮጵያዊያን የዕድገት ጉዟቸውን ቀጥለውበታል! አባ መላኩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በአስገራሚ የታሪክ ሂደት ላይ ይገኛሉ። የቀድሞውን የኢትዮጵያን ታላቅነት ለማስመለስ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ተሰልፈዋል። ጥንካሬ፣ ትጋትና ውጤታማ ቁመና ላይ በመሆን የዕድገት ጉዞውን ተያይዘውታል።…
Read More...

የግንቦት ሃያ – ትሩፋቶች

የግንቦት ሃያ - ትሩፋቶች ወንድይራድ ኃብተየስ ሁለት ሣምታት ቢቀሩት ነው - ታሪካዊው ግንቦት ሃያ የድል ዕለት 26ኛ ዓመቱን ሊደፍን። በኢትዮጵያ ዛሬ ሠላም ተረጋግጧል። ፍትህ ሰፍኗል፤ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትም ተገንብቷል። እነዚህን ጉዳዮች ያመጣው ይህ ታሪካዊ ዕለት ሲከበር ታላላቅ…
Read More...

ሰው በአገሩ

ሰው በአገሩ በአቦዘነች ነጋሽ ‹‹ሰው በአገሩ- ቢበላ ሳር፣ቢበላ መቅመቆ ይከበር የለም ወይ-ማንነቱ ታውቆ›› ይህ ውብ ስነ-ቃል ሀገራችን፣ እትብታችን የተቀበረባት አፈር፣ ማንነታችን የሚጠራባት ምድር የመሆኗ ጥልቅ ትርጉም ጥበባዊ በሆነ መንገድ ይገልጻል፡፡ ሀገር የትውልድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy