Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ከ237 ሚሊየን ብር በላይ ጉድለት የተገኘባቸው ተቋማት የጉድለቱን መንስኤ እና ተጠያቂ እስካሁን አላሳወቁም

በበጀት አመቱ ግማሽ ወራት ከ237 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና ንብረት ጉድለት ተገኝቶባቸው ስለጉዳዩ በአንድ ወር ውስጥ ሪፖርት እንዲያደርጉ በአዲስ አበባ ከንቲባ ከታዘዙት 20 መስሪያ ቤቶች 18ቱ እስከ ዛሬ ትዕዛዙን አልፈፀሙም። ከሁለት ወር በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር…
Read More...

የቀሩትን የሳዑዲ የምህረት አዋጅ ትግበራ ቀናት ኢትዮጵያውያኑ እንዲጠቀሙ መንግስት ጠየቀ

የሳዑዲ አረቢያ መንግስት የመኖሪያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸውን የውጭ ሀገራት ዜጎች በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ቢጋመስም ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ዜጎች ቁጥር አሁንም አናሳ ነው። ዛሬን ጨምሮ 43 ቀናት ብቻ በቀሩት ቀነ ገደብ ተጠቅመው የሚወጡ ዜጎች ያለምንም…
Read More...

አል-ሸባብን በራሱ የሚዋጋ የሶማሊያ ብሄራዊ ጦርን በጥቂት ዓመታት ውስጥ መገንባት ያስፈልጋል- ጠ/ሚ ሀይለማርያም

በሶማሊያ ጉዳይ ላይ የሚመክረው የለንደኑ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የብሪታኒያ፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ መሪዎች እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ እና የአፍሪካ ሀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጉባኤው ላይ ተገኝተዋል። በዚህ…
Read More...

በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል የፈጸሙ 211 ግለሰቦች ተቀጡ

በህዝብና በመንግስት ሃብትና ንብረት ላይ ሙስና ፈጽመዋል ያላቸውን 211 ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ማድረጉን የአማራ ክልል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እውነቴ አለነ እንደገለጹት ግለሰቦቹ የተቀጡት ባለፉት ዘጠኝ ወራት…
Read More...

ዶክተር ቴድሮስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪና  የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አንዋር ቢን ሞሃመድ ጋርጋሽ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የኤሚሬቶቹ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ ዶክተር ቴድሮስ ከኢፌዴሪ መንግስት…
Read More...

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር አባ መላኩ በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ዘመን አጠቃላይ ምጣኔ ሀብቱ 10 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ተችሏል። ይህ የአገራችን ዕድገት በየዘርፉ በመሆኑ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy