Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ጠባብ ብሔርተኝነት እንደ አሳሳቢ አደጋ!

ጠባብ ብሔርተኝነት እንደ አሳሳቢ አደጋ! ሰለሞን ሽፈራው በኢህአዴግና በአብዛኛዎቹ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚስተዋለው መካረር ለየትኛውም ወገን የሚበጅ ድምር ውጤት ይኖረዋል ተብሎ አይታመንም፡፡ እናም ከዚሁ የተነሳ ነው ብዙውን ጊዜ ህዝቡ ፓርቲዎቹ አላስፈላጊ…
Read More...

መናበብ ካለመቻል የሚመነጩ ችግሮቻችን

መናበብ ካለመቻል የሚመነጩ ችግሮቻችን ኢዛና ዘመንፈስ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ዙሪያ የሚያጠነጥን መሠረተ ሃሳብ አነሳ ዘንድ ምክንያት የሆኑኝን ሁለት …. መረጃዎች ከሰሞኑ አግኝቻለሁ፡፡ እንግዲያውስ አንዱና ዋነኛው መነሻ ምክንያቴ፤ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃ/ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሚያዝያ 11ቀን…
Read More...

ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው ስንል

ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው ስንል ሰለሞን ሽፈራው ኢህአዴግ እንደ አንድ ገዢ የፖለቲካ ፓርቲ ከትናንት እስከ ዛሬ የሚታወቅባቸው መሰረታዊ የራሱ መርሆዎች አሉት ማለት ይቻላል፡፡ ከዚህ አኳያም ‹‹ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን የመገንባት ጥረት ማድረግ በኢትዮጵያ ሁኔታ ምርጫ ሳይሆን፤ የህልውና…
Read More...

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት ዳዊት ምትኩ ያለፈው ታሪካችን ብዙ እውነታዎችን አስተምሮናል። ያለፉት ሥርዓቶች ፊውዳላዊና አምባገነናዊ ገዥዎችን ተጠቃሚ ያደረጉት ብቻ ሳይሆኑ፤ ሀገራችንን በሁለንተናዊ መልኩ ጎድተዋታል፡፡ ምጣኔ ሀብቷን አድቅቀዋል፤ ዜጎቿን የበይ ተመልካች በማድረግ…
Read More...

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት ዳዊት ምትኩ ያለፈው ታሪካችን ብዙ እውነታዎችን አስተምሮናል። ያለፉት ሥርዓቶች ፊውዳላዊና አምባገነናዊ ገዥዎችን ተጠቃሚ ያደረጉት ብቻ ሳይሆኑ፤ ሀገራችንን በሁለንተናዊ መልኩ ጎድተዋታል፡፡ ምጣኔ ሀብቷን አድቅቀዋል፤ ዜጎቿን የበይ ተመልካች በማድረግ…
Read More...

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት ዳዊት ምትኩ ያለፈው ታሪካችን ብዙ እውነታዎችን አስተምሮናል። ያለፉት ሥርዓቶች ፊውዳላዊና አምባገነናዊ ገዥዎችን ተጠቃሚ ያደረጉት ብቻ ሳይሆኑ፤ ሀገራችንን በሁለንተናዊ መልኩ ጎድተዋታል፡፡ ምጣኔ ሀብቷን አድቅቀዋል፤ ዜጎቿን የበይ ተመልካች በማድረግ…
Read More...

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር አባ መላኩ በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ዘመን አጠቃላይ ምጣኔ ሀብቱ 10 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ተችሏል። ይህ የአገራችን ዕድገት በየዘርፉ በመሆኑ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ አድርጓል።…
Read More...

ዴሞክራሲያችንን እንዴት እናጎልብት?

ዴሞክራሲያችንን እንዴት እናጎልብት? ዳዊት ምትኩ ባለፉት ስርዓቶች በሀገሪቱ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ባለመገንባቱ ምክንያት ሕዝቦች በገዛ ሀገራችው በኢ-ዴሞክራሲያዊ መንገድ እየተረገጡ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸው ተገፎ የስቃይ ቀንበርን ሲሸከሙ ኖረዋል። ከጭቆና የአገዛዝ ስርዓቶች…
Read More...

የኢትዮጵያን አፍሪካዊ ሚና የሚያሳይ ዩኒቨርስቲ ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በታሪካዊቷ አድዋ ላይ የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተጥሏል። ቀደምት አባቶቻችን በነጮች በጥቁር አፍሪካ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ፋሽሽቶችን ድል ባደረጉበት አድዋ ላይ ይህ ዮኒቨርስቲ…
Read More...

እየተጠናከረ የመጣው ጠንካራ መስክ

እየተጠናከረ የመጣው ጠንካራ መስክ ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ከሁሉም አገራት ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተ ግንኙነትን ማራመድ ላይ ያተኩራል። አንዱን እየጠቀመ ሌላውን የመጉዳት ዓላማ የለውም። ይህም የኢትዮጵያ መንግስት የራሱን ዜጎች ጥቅም ብቻ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy