Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት

አስተማማኝ ሰላምን የሚፈጥር ሥርዓት ዳዊት ምትኩ ያለፈው ታሪካችን ብዙ እውነታዎችን አስተምሮናል። ያለፉት ሥርዓቶች ፊውዳላዊና አምባገነናዊ ገዥዎችን ተጠቃሚ ያደረጉት ብቻ ሳይሆኑ፤ ሀገራችንን በሁለንተናዊ መልኩ ጎድተዋታል፡፡ ምጣኔ ሀብቷን አድቅቀዋል፤ ዜጎቿን የበይ ተመልካች በማድረግ…
Read More...

የፓርቲዎችን ሚና ተክተው ለመስራት የሚሹ ፕሬሶችም ሆኑ ማኅበራት አያስፈልጉንም!!

የፓርቲዎችን ሚና ተክተው ለመስራት የሚሹ ፕሬሶችም ሆኑ ማኅበራት አያስፈልጉንም!! ዮናስ በሃገራችን ሕገ መንግሥት የአመለካከትና ሃሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት፣ የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሠልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት፣ እንዲሁም የመደራጀት መብት በግልጽ…
Read More...

እኛው በእኛ ስለእኛው የምንተጋለት ፕሮጀክት

እኛው በእኛ ስለእኛው የምንተጋለት ፕሮጀክት ስሜነህ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሕዝብና በዓለም ፊት የታላቁን የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋዩን ሲያኖሩ፣ ‹‹የህዳሴ ጉዟችን መሀንዲሶች እኛው፣ ግንበኞችና ሠራተኞች እኛው፣…
Read More...

‹‹ራዕይ 2020››

‹‹ራዕይ 2020›› /ስሜነህ /በበጀት  አመቱ  ዘጠኝ   ወራት    ከቡና ፣ከቅመማ ቅመምና   ከሻይ  ቅጠል  ምርቶች  148 ሺ 227 ነጥብ  2  ቶን ተልኮ  560 ሚሊዮን  ዶላር  ማግኘት  መቻሉን  የኢትዮጵያ   ቡናና  ሻይ  ልማትና   ግብይት   ባለስልጣን ሰሞኑን አስታውቆ…
Read More...

የዲፕሎማሲው ስኬት !!

የዲፕሎማሲው ስኬት !!                                                             ይነበብ ይግለጡ ዲፕሎማሲ አንድ ሀገር ከጎረቤቶችዋና ከሌላውም አለም አቀፍ ማሕበረሰብ ጋር ያላት ግንኙነት ወሳኝ ሂደት ነው፡፡ ሀገራችን ከጎረቤቶችዋም ሆነ…
Read More...

የቱሪዝም ገበያው !!

የቱሪዝም ገበያው !!                                  ይነበብ ይግለጡ አዲስ አበባ---ላሊበላ ጎንደር--ትግራይ ባሌ ጅማ ሀረር ሰሜን ሸዋ ሌሎችም የሀገራችን ሰፊ ታሪካዊ ኃይማኖታዊ ባሕላዊ የቱሪስት መስህብ የሆኑ ታሪኮች የሚገኙባቸው  ታሪካዊ ስፍራዎች…
Read More...

መንገድና መንገድ !!

መንገድና መንገድ  !!         ይነበብ ይግለጡ መንግስት በሀገራችን ቀድሞ የነበሩትን ብዙም የማያወላዱ መንገዶች ሙሉ በሙሉ በመቀየር አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶች በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች እንዲስፋፉ ማድረጉ ሀገሪቱን የጀመረችውን ፈጣን እድገት ከማፋጠን አንጸር ከፍተኛ ሚና…
Read More...

ዓለም አቀፍ የፕሬስ ቀን እና ኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የፕሬስ ቀን እና ኢትዮጵያ ሰለሞን ሽፈራው አብዛኛው የዓለማችን ማህበረሰብ የአሜሪካ ዴሞክራሲ አባቶች እንደሆኑ አድርጎ በየአጋጣሚው ከሚያወሳቸው የልዕለ-ኃያሏ ሀገር ቀደምት ፖለቲከኞች መካከል፤ ፕሬዚዳንት ቶማስ ጀፈርሰን አንዱ ናቸው፡፡ እናም የፕሬዚዳንት ጃፈርሰንን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy