Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት

ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት ኢብሳ ነመራ ከ40 ዓመታት በፊት ትምህርት የጀመርኩት በአንዲት 100 እንኳን የማይሞሉ ቤቶች ባሏት ትንሽ ከተማ በሚገኝ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበር። ነዋሪዎቿ ከአንድ ሺህ የማይበልጡት ይህች ከተማ ከፖሊስ ጣቢያ፣ ፍርድ ቤትና አንድ…
Read More...

የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል!

የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል! ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ መንግስት ለወጣቶች የስራ ፈጣራ  መነሻ የሚሆን  10 ቢሊዮን ብር በላይ መድቧል፡፡ በተመሳሳይ  የክልል ማንግስታትና ከተማ አስተዳዳሮች  እንደየአቅማቸው ከበጀቶቻቸው በመቀነስ  …
Read More...

ተባብረን ካልሰራን ለውጥ አናመጣም›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሰላም ፣ በደህንነትና በልማት ጉዳዮች ተባብረው ካልሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድ ለስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...

የቀድሞ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በእስራት ተቀጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አባላት ለሆኑና አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ ቤት ለሌላቸው አርበኞች የሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው የቀድሞ የማኅበሩ ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በስድስት ወራት ጽኑ እስራትና…
Read More...

የፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሕዝብ ሚዲያ መሆን አልቻለም አሉ

የመንግሥት ባለሥልጣናት በዘገባ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ ተብሏል ኮርፖሬሽኑ የቀረቡበትን ወቀሳዎች ተቀብሏል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሥራ አፈጻጸም የቆመለትን ዓላማ የማይወክል፣ የሕዝብ ድምፅ ከመሆን ይልቅ በባለሥልጣናት የሚታዘዝ…
Read More...

የሲንጋፖር ም/ ጠቅላይ ሚንስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የሲንጋፖር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን በቀጣይ ሳምንት ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ የሲንጋፖር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ጉብኝቱ የአገራቱን የሁለትዮች ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን ጠቅላይ ሚንስትር…
Read More...

የኢትዮጵያን ፕሬስ የማያንጸባርቁ ወሬዎች

የኢትዮጵያን ፕሬስ የማያንጸባርቁ ወሬዎች/ኢብሳ ነመራ/ ዓለም አቀፍ የፕሬስ ቀን ሚያዚያ 25 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። የፕሬስ ቀን መከበር የጀመረው የተባባሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት  እ ኤ አ በ1991 ዓ/ም ባካሄደው 26ኛ አጠቃላይ ስብሰባ…
Read More...

መፈናጠሪያ ገበታ ላይ ወጥተናል

መፈናጠሪያ ገበታ ላይ ወጥተናል/ብ. ነጋሽ/ የተባበሩት መንግስታት የሰበአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራድ አል ሁሴን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርገዋል። የዋና ኮሚሽነሩ ጉብኝት በኢትዮጵያ መንግስት በቀረበ ጥያቄ የተከናወነ ነው። ዓላማውም ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ ያለውን…
Read More...

በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ከቀረቡ 43 ሺህ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ተግባራዊ መሆናቸው ተገለጸ

በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ተብሎ በተዘጋጀው መርሐግብር ከቀረቡት 43 ሺ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ወደ ተግባር መሸጋገራቸው ተገለጸ። ቢዝነስ ፕላን ያቀረቡ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፐሬት እንደተናገሩት ፥ቢዝነስ እቅዶቻቸውን ለሚመለከተው አካል ቢያቀርቡም በአፋጣኝ ወደ…
Read More...

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ።

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ። ረቂቁ በአገሪቱ ክትትልና ድጋፍ አልባ የሚባለውን የማስታወቂያ ስራ የሚያስተካክል ነው ተብሏል። በኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy