Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ሳውዲ አረቢያ ህጋዊ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን ትቀበላለች

ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞችን በህጋዊ መንገድ እንደምትቀበል የሀገሪቱ ሰራተኛና ማህበራዊ ልማት ሚኒስትር አሊ አል ግሃፊስ ተናገሩ፡፡ ለዚህ ያመች ዘንድም ከኢትዮጵያው የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሀሰን ጋር ስምምነት  ተፈራርመዋል፡፡…
Read More...

የኢትዮጵያን ውድቀት ናፋቂዎች ያዋረደ አሸናፊነት

የኢትዮጵያን ውድቀት ናፋቂዎች ያዋረደ አሸናፊነት ብ. ነጋሽ ባሳለፍነው ሳምንት የቀድሞው የኢፌዴሪ የጤና እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆኖ መመረጥ ኢትዮጵያን ትኩረት ውስጥ የከተተ ዜና ሆኖ ሰንብቷል ። ሁኔታው…
Read More...

ገፅታችንና ተቀባይነታችን እየተቀየረ ነው!

ገፅታችንና ተቀባይነታችን እየተቀየረ ነው!                                                                                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿ የአፍሪካና…
Read More...

26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ

26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ 26ኛው የግንቦት 20 በዓልና የካናዳ 150ኛ ዓመት በዓል እ.ኤ.አ ሜይ 28 ቀን 2017 ከኦታዋ ከተማ ጋር በመተባበር በከተማው ላንስዳውን ፓርክ ተብሎ በሚታወቀው ሥፍራ በሚገኝ አዳራሽ ለመላው የኦታዋ ከተማ…
Read More...

40 ሺህ ሰዎች ከሳዑዲ አረቢያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ ወስደዋል

ቁጥራቸው 40 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መውሰዳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም፥ የተመላሾችን ጉዳይ ለማፋጠን የሚያስችል ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተናግረዋል። በሳዑዲ አረቢያ…
Read More...

ገንዘቤ ዲባባ በኢዩጅን የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች

አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በአሜሪካ ኢዩጅን የአምስት ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር አሸነፈች። ገንዘቤ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 14 ደቂቃ ከ25 ሰከንድ ከ22 ማይክሮ ሰከንድ ወስዶባታል። ገንዘቤ ትናንት ምሽት ውድድሩ ከመካሄዱ በፊት በእህቷ ጥሩነሽ ዲባባ የተያዘውን የ5 ሺህ ሜትር…
Read More...

አሜሪካ ለግንቦት 20 የድል በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፈች !!

የፊታችን እሁድ የሚከበረውን 26ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና በአሜሪካ ህዝብ ስም ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ…
Read More...

መከላከያ—የ“ትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫ

መከላከያ—የ“ትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫ                                                  ዘአማን በላይ የዘንድሮው ግንቦት 20 የድል በዓል ለ26ኛ ጊዜ “የህዝቦች እኩልነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፌዴራላዊ ሥርዓት እየገነባች ያለች ሀገር—ኢትዮጵያ”…
Read More...

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሞ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ ገንብታለች – ብሔራዊ ባንክ

ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሙ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ መገንባቷን የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዢ ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ተናገሩ። ምክትል ገዢው ዶክተር ዩሃንስ አያለው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ሀገሪቱ ባለፉት 26 ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት…
Read More...

ከንቱ ወሬ

ከንቱ ወሬ ኢብሳ ነመራ የአውሮፓ ፓርላማ በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ አሳለፍኩት ያለውን አንድ ውሳኔ ይፋ አድርጓል። የአውሮፓ ፓርላማ ኢትዮጵያ ላይ ውሳኔ ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚህ ቀደምም ውሳኔ አሳልፎ ያውቃል። ለውሳኔው መነሻ የሚሆነው ሃሳብ በፓርላማው ተጠንቶ የተገኘ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy