Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ ሰለሞን ሽፈራው ከላይ በፅሁፌ ርዕስ የተመለከተውን የቦታ ርቀት ተከትሎ የተሰመረ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳነሳ ምን ለማለት እንደፈለግኩ የማይገባው አንባቢ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ ካይሮ የሚለው…
Read More...

“በፍጥነት ያልተሰጠ ፍትህ እንደ ቀረ ይቆጠራል!”

አያድርስብዎትና አንድ በጉልበቱ አዳሪ አሳቻ ሰዓት ጠብቆ እርስዎ ላይ አሊያም ደግሞ ንብረትዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ቢመጣብዎት ምን ያደርጋሉ? ሞቴን ሞት ያድርገው ብለው ራስዎንና ንብረትዎን ለመታደግ ይሞክሩ ይሆን? መልሱን ለእናንተው ትቼዋለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ግን ሰዎች ጉልበት ሲያጥራቸውም ሆነ…
Read More...

በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው

በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ቡድኑ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገባው ትናንት ምሽት ነው፡፡ በዚሁ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…
Read More...

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል

በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል። በሲዊዲን፣ በኖርዌይ፣ በፊንላንድ፣ በአውስትራሊያና በፈረንሳይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ…
Read More...

ምክር ቤቱ ሁለት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ረቂቅ አዋጆችን ሲያፀድቅ አንድ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በኢትዮጵያና ቻይና መንግስታት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠትና በፍትሃብሄርና በንግድ ጉዳዮች ላይ የተደረጉ የትብብር…
Read More...

የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ይሰራሉ

የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የጀርመኑን ምክትል መራሄ መንግስትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብርኤል በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱን…
Read More...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከሀላፊነት አነሳ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ዛሬ ከሀላፊነት አንስቷል። የባንኩ የኮርፖሬት ማስተዋወቅና ግንኙነት ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሀይሉ ምስጋናው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ የሊዝ ፋይናንስ እና ቅርንጫፎች ስራ ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት አቶ ተሾመ ዓለማየሁ…
Read More...

ፍርድ ቤቶችና የዴሞክራሲ ተቋማት የሚሰጡት ውሳኔ ተፈጻሚ ባለመሆኑ ፍትሕ ተዛብቶብናል – ቅሬታ አቅራቢዎች

ፍርድ ቤቶችና የዴሞክራሲ ተቋማት የሚሰጡት ውሳኔ ተፈጻሚ ባለመሆኑ ፍትሕ እንደተዛባባቸው ቅሬታ አቅራቢዎች አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሰጥተዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትም የዴሞክራሲ ተቋማትን እና የፍርድ ቤቶችን ውሳኔ ተግባራዊ ያላደረጉ ተቋማት መኖራቸውን ባደረገው…
Read More...

ሁሉም ሰው ለዚህች ሃገር ሰላምና ብልጽግና የራሱን አሻራ ማስቀመጥ አለበት!!

ሁሉም ሰው ለዚህች ሃገር ሰላምና ብልጽግና የራሱን አሻራ ማስቀመጥ አለበት!!/ስሜነህ/ አምባገነኑ የደርግ ሥርዓት ተወግዶ የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከጨበጠ በኋላም ቢሆን ተሃድሶዎችን በተለያየ ጊዜ አድርጓል፡፡ ኢሕአዴግ በድርጅት ውስጥ የነበረውን አለመግባባት ለመፍታት በ1993 ዓ.ም.…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy