Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ለተጠያቂነት የአሰራር ስርአት

ለተጠያቂነት የአሰራር ስርአት/ ስሜነህ/ የመንግሥት የስልጣን አካላት የሚባሉት  ሕግ አውጭው (ፓርላማው)፣ ሥራ አስፈጻሚው (የመንግሥትን ሥራ የሚያከናውነው) እና ሕግ ተርጓሚው (የዳኝነቱ አካል) እርስ በርስ እየተናበቡ መሥራት የሚችሉት የተጠያቂነት መርህ ተግባራዊ እስከሆነ ድረስ ብቻ…
Read More...

ድንጋይ ወርዋሪ ሳይሆን ሞጋች ትውልድ ለመፍጠር

ድንጋይ ወርዋሪ ሳይሆን ሞጋች ትውልድ ለመፍጠር  /ዮናስ /  በሃገራችን ህገ መንግስቱ በተመለከት የሚወጡ ድንጋጌዎች እንዲሁም ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ የተለያዩ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ተግባራዊ የሚደረጉት በአስፈጻሚው አካል ነው፡፡ ስለሆነም መንግሥት የሕዝብን አደራ ተቀብሎ…
Read More...

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ለመምከር ካምፓላ ናቸው

የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በዓባይ ወንዝ የውሃ አስተዳደር ዙሪያ ሊመክሩ ነው። ሹክሪ ከፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ ኤል ሲሲ የተላከና በውሃ ደህንነትና በዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ ዙሪያ የተፃፈ ደብዳቤን ለሙሴቬኒ እንደሚያደርሱም የግብፅ…
Read More...

ከስደት ተመላሾቹ በሀገራቸው ሰርተው ለመለወጥ ይፈልጋሉ

የጂማ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ፎዚያ አሊ አደም በሳኡዲ አረቢያ ለአመታት ኖረዋል፡፡ የሀገሪቱ መንግስት ሀጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠውን የ90 ቀናት የእፎይታ ጊዜ ተከትሎ ሰሞኑን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ወይዘሮ ፎዚያ የኢትዮጵያ…
Read More...

ጅምሩን ማስቀጠል ከቻልን

ጅምሩን ማስቀጠል ከቻልን /አባ መላኩ/ በ2025 … የአገራችን ባለፉት 14 ተከታታይ ዓመታት ፈጣን የኢኮኖሚ  ዕድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች።  አንዳንዶች ይህን የአገራችንን ፈጣን ዕድገት  የውጤታማ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስኬት ማሳያ በማለት ይጠሩታል።  አገራችን ያላትን መሬትና…
Read More...

የተለያዩ ማንነቶችን ማስታረቅ የቻለው የፌዴራል ስርዓት!

የተለያዩ ማንነቶችን ማስታረቅ የቻለው የፌዴራል ስርዓት! ወንድይራድ ኃብተየስ በፌዴራል ስርዓታችን ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ወይም ቡድኖች አካባቢያቸውን ራሳቸው እንዲያስተዳደሩ ዕድል ከመስጠቱም  ባሻገር በመዕከላዊ መንግስትም እያንዳንዱ ቡድን ተገቢው ውክልና እንዲያገኝ  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy