Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ልማት ለሠላም!

ልማት ለሠላም!/ኢብሳ ነመራ/ በያዝነው ዓመት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ከልሎች አዋሣኝ አካባቢዎች በተለይ በቦረና እና በምሥራቅ ሃረርጌ ዜኖች የተወሰኑ ቀበሌዎች በወሰን አለመግባባት ግጭቶች ተቀስቅስቅሰው መቆየታቸው ይታወቃል። የወሰን አለመግባት ያጋጠመው በተለይ በ1997 ዓ.ም ህዝበ…
Read More...

የጎራ መደበላለቅ አትፍጠሩ

የጎራ መደበላለቅ አትፍጠሩ /ኢብሳ ነመራ/ በያዝነው ወር አጋማሽ በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሁለት ተቃራኒ ዜናዎች በአንድ ላይ ተሰራጭተው ነበር፤ ጎንደር ከተማን የሚመለከቱ ዜናዎች። አንደኛው ዜና በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊዬን ብር ወጪ ለሚገነባው የጨርቃ ጨርቅና አልባሣት ፋብሪካ…
Read More...

ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የከተሞች አከታተም ካላቸው ሀገራት ተርታ መሰለፏ ተነገረ

ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የከተሞች አከታተም ካላቸው ሀገራት ተርታ መሰለፏን የከተማና ቤቶች ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት ይፋ አደረገ። የከተሞቹ አከታተም ዝቅተኛ ለመሆኑ በፕላንና እቅድ አለመመራትና ከተሞች ያላቸውን ሀብትና የሰው ሀይል በአግባቡ አለመጠቀም በምክንያትነት ተነስቷል። በጎንደር…
Read More...

የተዛቡ ቀደምት ግንኙነቶችን የሚያርመው ፌዴራላዊ ሥርዓት

የተዛቡ ቀደምት ግንኙነቶችን የሚያርመው ፌዴራላዊ ሥርዓት/ ዳዊት ምትኩ/                                           ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግስት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይወልዳል። የዛሬ 22 ዓመት ገደማ እውን የሆነው የአገራችን ህገ መንግስት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ችግሮች በህብረተሰቡ ባለቤትነት ይፈታሉ!

የመልካም አስተዳደር ችግሮች በህብረተሰቡ ባለቤትነት ይፈታሉ!/ዳዊት ምትኩ/           መልካም አስተዳደር የዴሞክራሲ መገለጫ ነው። በማናቸውም አገር ውስጥ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ዴሞክራሲን የማስፋት አንዱ መንገድ ነው። ተግባሩ የህብረተሰቡን ዕለታዊ ክዋኔ የሚመለከት በመሆኑ…
Read More...

ኢትዮጵያ—ትኩረት እየሳበች ያለች አገር

ኢትዮጵያ—ትኩረት እየሳበች ያለች አገር/  ዳዊት ምትኩ/     ኢትዮጵያ ውስጥ የማይመጣ አገር፣ ከአገራችን ጋር አብሮ ለመስራት የማይሻ የውጭ ኩባንያና በጋራ ተጠቃሚነት እጅ ለእጅ ተያይዞ ለማደግ የማይሻ የለም ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። አሜሪካ፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ እንግሊዝ፣ ሳዑዲ…
Read More...

አገራችን መብቶችን የምታከብረው ሌሎች አካላትን ለማስደሰት አይደለም!

አገራችን መብቶችን የምታከብረው ሌሎች አካላትን ለማስደሰት አይደለም! /ዳዊት ምትኩ/      በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለስልጣን ሰሞኑን ወደ ሀገራችን እንደሚመጡ መዘገቡን ተከትሎ የተለያዮ መላ ምትች እየተሰነዘሩ ነው። እነዚህ መላ ምቶች የኢፌዴሪ መንግስት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy