Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ቁጥር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ደርሷል

) በኢትዮጵያ የአውሮፕላን ማረፊዎች መስፋፋት የአየር ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል። ኢትዮጵያ ከሩብ ምዕተ አመት በፊት የነበራት የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያዎች ቁጥር አራት ብቻ ነበር። በወቅቱ የነበሩት አውሮፕላን ማረፊያዎችም የጦር ስንቅ እና ትጥቅ…
Read More...

ህብረቱ ዶ/ር ቴድሮስ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የአፍሪካ ህብረት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት ለዶክተር ቴድሮስ ባስተላለፉት መልእክት፥ “ከአፍሪካ አህጉር…
Read More...

ድርድሩን ስኬታ ለማድረግ ኅብረተሰቡ አዎንታዊ ጫና ማሳደር አለበት – አቶ ሽፈራው ሽጉጤ

ኢህአዴግና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያካሂዱትን ድርድር ስኬታማ ለማድረግ ኅብረተሰቡ አዎንታዊ ጫና ማሳደር እንዳለበት የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አመለከቱ። ኢህአዴግ ሕገ-መንግሥቱን ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት በተመለከተ ፓርቲው ሕገ-መንግስቱን በህገመንግስታዊ…
Read More...

ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ የደስታ መግለጫ

ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ የደስታ መግለጫ ክቡር የኢፌዲሪ ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡ ጠ/ሚ ሃይለማርያም በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ላሉ ኢትዮጵያውያንና…
Read More...

የክቡር የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የደስታ መግለጫ

ክቡር ፕሪዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡ ክቡር ፕሪዝዳንቱ ለኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ አያይዘውም፣ ምርጫው የአገራችን ህዝቦች…
Read More...

ኢንዱስትሪና ኤክስፖርት በሁለተኛው ዕቅድ ዘመን

ኢንዱስትሪና ኤክስፖርት በሁለተኛው ዕቅድ ዘመን                                                        ታዬ ከበደ የሀገራችን ኢንዱስትሪ በተለይም የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለህዳሴ ጉዟችን ወሳኝ ትርጉም አለው። በመፈጠር ላይ ያለው ቀጣይና…
Read More...

ትምክህተኞችንና ጠባቦችን እንታገል!

ትምክህተኞችንና ጠባቦችን እንታገል!                                             ታዬ ከበደ ትምክህትና ጠባብነት ሁለት አመለካከቶች ናቸው፡፡ አንዱ አንዱን አምርሮ ከመጥላቱ የተነሳ ጊዜውን ጠብቆ ሊቀብረው መቃብር ቆፍሮ ሲጠብቀው ይኖራል፡፡ ጭፍን ጥላቻና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy