Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2017

ሚዲያ እና ሽብርተኝነት

ሚዲያ እና ሽብርተኝነት ሰለሞን ሽፈራው ዓለም አቀፋዊ የሽብርተኛነት እንቅስቃሴ በመገናኛ ብዙሃን የሙያ ዘርፍ ላይ የማይናቅ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረ ስለመሆኑ ተደጋግሞ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡ በእርግጥም ደግሞ ጉዳዩ እውነት እንዳለው በርካታ ተጨባጭ ምሳሌዎችን ማስታወስ እይከብድም፡፡…
Read More...

የቻይና አጋርነት ለእድገትና ትራንስፎርሜሽን ስኬት

የቻይና አጋርነት ለእድገትና ትራንስፎርሜሽን ስኬት ስሜነህ ሃገራችንን  መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ ለማሰለፍ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ እቅድ በመንደፍና በአግባቡ በመተግበር ባለፉት 12 ተከታታይ ዓመታት የሚያበረታታ የምጣኔ ሀብት እድገት ማስመዝገብ…
Read More...

መተማመንን አጎለበተ እንጂ ለመበታተን ምክንያት አልሆነም!

መተማመንን አጎለበተ እንጂ ለመበታተን ምክንያት አልሆነም! ወንድይራድ ኃብተየስ ግንቦት ሃያ የዘመናት ህዝባዊ ትግላችን መሰረት የተጣሉባት የአገራችን መልካም ነገሮች ሁሉ መጀመሪያ ቀን ናት። የአብሮነታችን ማሰሪያ፣ የአገራችን አንድነት ዋስትና እና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሰረት ግንቦት…
Read More...

የግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለኢንዱስትሪው መስፋፋት መደላድል ሆኗል

የግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለኢንዱስትሪው መስፋፋት መደላድል ሆኗል አባ መላኩ በአገራችን ፈጣን ዕድገት ማረጋገጥ የሚቻለው እጥረት ያለብንን  ካፒታል በከፍተኛ ሁኔታ የሚቆጥብ እንዲሁም በስፋት ያሉንን  መሬትና  ጉልበትን መጠቀም የሚያስችል  የልማት ስትራቴጂን መተግበር ሲቻል መሆኑን  …
Read More...

ይድረስ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ይድረስ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰለሞን ሽፈራው ክቡራት እና ክቡራን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሆይ፤ እኔ ይህቺን ማስታወሻ ለተከበረው ምክር ቤት የምፅፈው ግለሰብ፤ ከዛሬ 26 ዓመት በፊት በፀረ ጭቆና የትጥቅ ትግሉ ምክንያት የደምና አጥንት መስዋዕትነትን ከከፈሉት የትግራይ…
Read More...

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ወገኖቻችን ጉዳይ አሳስቦናል!

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ወገኖቻችን ጉዳይ አሳስቦናል! ሰለሞን ሽፈራው ድህነትና ኋላቀርነት ከሚገለፅባቸው አሳፋሪ ገፅታዎች መካከል ከራስ ሀገር ወገን እጅግ በጣም ርቆ መሄድን የሚጠይቀው የስደት ህይወት አንዱ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም፡፡ምክንያቱም፤የተሻለ ኑሮ ለመኖር ከመፈለግ…
Read More...

የክረምቱ ቤት ስራ!!

  የክረምቱ ቤት ስራ!!                                                     ይነበብ ይግለጡ ክረምቱ እያስገመገመ በሚገኝበት በአሁኑ ወቅት በሀገር ደረጃ  የሚሰሩ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች አሉ፡፡አንደኛው ያልተጠበቀ ከባድ ዝናብ ሊያስከትላቸው…
Read More...

ሊፈታ የሚገባው የፕሮጀክቶች ችግር !!

ሊፈታ የሚገባው የፕሮጀክቶች ችግር !!                                                       ይነበብ ይግለጡ ሀገራዊ የልማትና የግንባታ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው የግዜ ገድብ ውስጥ መጠናቀቅ የሚገባቸው ናቸው፡፡ቀድሞውንም የባለሙያዎች ዝርዝር ጥናትና…
Read More...

ሕዝብ በወሳኝነት ሙስናን ይታገላል !!

ሕዝብ በወሳኝነት ሙስናን ይታገላል !!                                        ይነበብ ይግለጡ ጥልቅ ተሀድሶ በይፋ ታውጆ ወደስራ ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ አዲስ አበባና ክልሎችን ጨምሮ በሙስና በኪራይ ሰብሳቢነት በመልካም አስተዳደርና በፍትሕ ማዛባት ችግር ውስጥ…
Read More...

እኛና ሶማሊያ !!

እኛና ሶማሊያ !!                                   ይነበብ ይግለጡ የሶማሊያ ጉዳይ የቅርብ ጎረቤት የሆነችውን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን መላውን አለም ያስጨነቀ ለመፍትሔ ፍለጋም የተለያዩ የቅርብና የሩቅ ሀገር መሪዎችን ታዋቂ ግለሰቦችን አለም አቀፍ ተቋማትንም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy